Audio Visual, Photography and Filming Service and Equipment
የሸካ ማህበረሰብ ቴሌቭዥንና ሬድዮ ድርጅት የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች (ኮምፒዩተር፣ ቪዲዮ ካሜራ እና ፎቶ ካሜራ አክሰሰሪዎች) (ሎት 01)፣ ኤፍኤም ራዲዮ ማስተላለፊያ (FM Radio Transmission) እና ሶላር ጄኔሬተር (Solar Battery and Panel) (ሎት 02) እንዲሁም የቢሮ መኪና ጎማዎች (ሎት 03) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Audio Visual, Photography and Filming Service and EquipmentArtEquipment and Accessories
South West Ethiopia Region
More tags
Electrical, Electromechanical and ElectronicsGeneratorsEnergy, Power and ElectricitySpare Parts and Car Decoration MaterialsComputer and AccessoriesIT and TelecomOffice Machines and AccessoriesOffice Supplies and ServicesSolar and PhotovoltaicTelecommunication EquipmentTelecommunication ServiceNetworking Equipment and InstallationAmharic2merkatoEthiopian Radio and Television Agency
Description
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የሸካ ማህበረሰብ ቴሌቭዥንና ሬድዮ ድርጅት አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች
- ሎት: 01 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ኮምፒዩተር ቪድዮ ካሜራ እና ፎቶ ካሜራ አክሰሰሪዎች
- ሎት 02 FM Radio Transmission እና ሶላር ጄኔሬተር /solar battery and panel
- ሎት 03 የቢሮ መኪና ጎማዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በዚሁ መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾች ይጋብዛል
- ከላይ የተጠቀሰ ዕቃ ቀጥታ ግንኙነትና አግባብነት ያላቸው የዘመኑን ወይም የ2018 ዓ.ም የንግድ ፍቃድ ያሳደሱ፣እንዲሁም በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገባቸው የምስክር ወረቀት እና የቫት / የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያሳይ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
- ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው ሎትዐ1፤ ሎት02 እና ሎት03 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,000 /ሃያ ሺህ/ ብር በባንክ የተረጋገጠ CPO ወይም በጥሬ ማስያዝ አለባቸው።
- ተጫራቾች የጨረታ ማወዳደሪያ ሰነድ የማይመለስ ብር 150 /አንድ መቶ ሃምሳ ብር/ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል መንግሥት የሸካ ማህበረሰብ ቴሌቭዥንና ሬድዮ ድርጅት ገንዘቡን በመክፈል ደረሰኙን በመያዝ የጨረታ ሰነዱን በቢሯችን G+2 ሕንፃ ግዥ ፋይናንስ ንብረት አስ/ር ቢሮ መውሰድ ይችላሉ
- ተጫራቾች የጨረታውን የቴክኒክና የፋይናንሻል ሰነድ በመለየት በታሸገ ፖስታ በማድረግ ኦርጅናል እና ኮፒ በመለየት ፊርማና የድርጅቱን ማህተም በማሳረፍ የሸካ ማህበረሰብ ቴሌቭዥንና ሬድዮ ድርጅት የግዥ ፋይናንስ ንብረት አስ/ር ሥራ ሂደት ቢሮ ለዚህ ጨረታ አገልግሎት በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
- ይህ ማስታወቂያ በግልጽ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15/ አስራ አምስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት አየር ላይ ይቆያል።
- ጨረታው በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ላይ ታሽጎ ከረፋዱ 4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል።
- 16ኛው ቀን የመንግሥት የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የመንግሥት የሥራ ቀን ጨረታው በተመሳሳይ ሰዓት ታሽጎ ይከፈታል።
- የጨረታ አሸናፊ የሆነው አቅራቢ ዕቃዎችን አጓጉዞ በደቡብ ምዕራብ ኢ/ያ/ሕ/ክ/መ/ ሸካ ዞን በማሻ ከተማ የሸካ ማህበረሰብ ቴሌቭዥንና ሬድዮ ድርጅት ማቅረብ አለበት።
- ውል እንዲገባ ከተጻፈበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው ቀን ድረስ ዕቃዎችን በራሱ መጋዘን ማዘጋጀት / ማቅረብ አለበት።
- ተጫራቾች የውል ማስከበሪያ ከጠቅላላ ዋጋ 10% ለማስያዝ ፍቃደኛ መሆን አለባቸው!!
- የሚቀርቡ እቃዎች ጥራት ያላቸውና በተሰጣቸው ስፔስፍኬሽን መሰረት አሟልተው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
ማሳሰቢያ፡- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 047 558 0788፣ 09 12 94 00 77 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
የሸካ ማህበረሰብ ቴሌቭዥንና ሬድዮ ድርጅት
Tender details
- Deadline: 2026-12-03
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በግልጽ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-12-03 10:30
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በግልጽ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት
- Region: South West Ethiopia Region
- Publishing entity: Ethiopian Radio and Television Agency
- Bid bond: 20,000.00 ብር
- Bid document price: 150.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Nov 15, 2026)
- Posted at: 2026-11-16T08:43:09.000Z
- Source: Qelal Tenders