Equipment and Accessories
ፀደይ ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት/ማሰራት ይፈልጋል
More tags
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ብ/ግ/ጨ/0011/2019
ፀደይ ባንክ አ.ማ ከስር የተዘረዘሩትን ዕቃዎች/ስራዎች/አገልግሎቶች ፈቃድ ያላቸውን ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት/ማሰራት ይፈልጋል።
ሎት-1 SSL Certification
ሎት- 2 የአይቲና የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች
|
ተ.ቁ |
የዕቃው አይነት |
መለኪያ |
ብዛት |
|
1 |
Heavy duty bank note counting machine |
በቁጥር |
164 |
|
2 |
Medium duty note counting machine |
በቁጥር |
231 |
|
3 |
Switch 24 port |
በቁጥር |
50 |
|
4 |
Truncate 25mm*40mm |
ሜትር |
900 |
|
5 |
Data outlet double |
በቁጥር |
250 |
|
6 |
Power outlet double |
በቁጥር |
500 |
|
7 |
Medium duty photocopier |
በቁጥር |
76 |
|
8 |
Tablet computer |
በቁጥር |
05 |
|
9 |
Color printer |
በቁጥር |
01 |
|
10 |
Tag printer |
በቁጥር |
13 |
|
11 |
6U Rack |
በቁጥር |
50 |
|
12 |
24 port patch panel |
በቁጥር |
50 |
|
13 |
Webcam Camera |
በቁጥር |
211 |
|
14 |
Currency Detecting Machine |
በቁጥር |
02 |
|
15 |
Currency Detecting Marker |
በቁጥር |
04 |
|
16 |
Medium duty printer |
በቁጥር |
159 |
|
17 |
UTP cable roll |
በቁጥር |
50 |
|
18 |
Scanner flat bed |
በቁጥር |
221 |
ሎት-3 የደንብ ልብስ
|
ተ.ቁ |
የዕቃው አይነት |
መለኪያ |
ብዛት |
|
1 |
ካኪ ብትን ጨርቅ |
ሜትር |
25,964 |
|
2 |
የወንድ ሸሚዝ |
ቁጥር |
6,625 |
|
3 |
የሴት ሸሚዝ |
ቁጥር |
1,971 |
ስለሆነም ከዚህ በታች የቀረበውን መስፈርት የሚያሟላ ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራ ድርጅት ነጋዴ መወዳደ የሚችል መሆኑን እንገልጻለን።
1. የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ የምስክር ወረቀት፣ በጨረታ ለመካፈል/ለመሳተፍ የሚሰጥ የምስክር ወረቀት/ክሊራንስ ጊዜው ያላለፈበት። ቴክኒካል ዶክመንትና የሚያቀርቡበትን ዋጋ በጨረታ ሰነዱ መሰረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
2. ለጨረታ ማስከበሪያ የአጠቃላይ ዋጋውን 2% ወይም የአጠቃላይ ዋጋው 2% ከብር 500,000.00 የሚበልጥ ከሆነ ብር 500,000.00 በሲፒኦ /CPO/ ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ የ90 ቀን በፀደይ ባንክ አማ ስም ማሰራት ይኖርባቸዋል። ከየትኛውም የፀደይ ባንክ አማ ቅርንጫፍ የተሰጠ ሲፒኦም ሆነ ባንክ ጋራንቲ ተቀባይነት የለውም።
3. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከህዳር 07 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት የስራ ቀኖች ማለትም ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት እስከ 6:00 ሰዓት እና ከሰዓት በኋላ ከ7:00 ሰዓት እስከ ምሽቱ 11:00 ሰዓት እንዲሁም ቅዳሜ ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት እስከ 6:00 ሰዓት ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ አምስት መቶ ብር /500.00/ ፀደይ ባንክ ለገሃር ቅርንጫፍ ወይም በማንኛውም የፀደይ ባንክ ቅርንጫፍ የሂሳብ ቁጥር 1201390000037 በመክፈል ሰንጋተራ አካባቢ በሚገኘው የባንኩ ዋና መ/ቤት 16ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 09 ከግዥ ክፍል ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።
4. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ሰነድ በሰም በታሸገ ፖስታ ጨረታው እስከ ሚዘጋበት ህዳር 22 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ድረስ አዲስ አበባ ሰንጋተራ አካባቢ ጤና ሚኒስቴር ዝቅ ብሎ በሚገኘው ፀደይ ባንከ ዋና መ/ቤት 16ተኛ ፎቅ ግዥና ውል አስተዳደር ቢሮ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል። ጨረታው በተዘጋበት ዕለት በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከጠዋቱ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በመስሪያ ቤቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል።
5. የጨረታው መዝጊያ ሰዓት ካለፈ በኋላ የሚመጣ ማንኛውም የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም።
6. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ ፡- አዲስ አበባ ሰንጋተራ አካባቢ ጤና ሚኒስቴር ዝቅ ብሎ በሚገኘው የፀደይ ባንክ ዋና መ/ቤት
ስልክ ቁጥር 011 558 1658
ፀደይ ባንክ
Tender details
- Deadline: 2026-12-01
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-12-01 10:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Tsedey Bank S.C.
- Buyer's registered address: Legahar Orda Building, 8th Floor room No-804
- Bid bond: 2% ወይም የአጠቃላይ ዋጋው 2% ከብር 500,000.00 የሚበልጥ ከሆነ ብር 500,000.00
- Bid document price: 500.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
- Published on: Addis Zemen (Nov 15, 2026)
- Posted at: 2026-11-16T11:59:32.000Z
- Source: Qelal Tenders