Chemicals and Reagents

የደብረብርሃን አጠቃላይ ስፔላይዘድ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አጠቃላይ የውስጥ ፋርማሲ አገልግሎት እና ለማኅበረሰብ መድሀኒት ቤት አገለግሎት የሚውል መድኃኒት፣ የላቦራቶሪ ሪኤጀንት፣ ሜዲካል ሰፕላይ፣ የህክምና መሳሪያ፣ መለዋወጫ እቃዎች እና ኮስሞቲክስ ለአንድ ዓመት የሚቆይ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

የደብረብርሃን አጠቃላይ ስፔላይዘድ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አጠቃላይ የውስጥ ፋርማሲ አገልግሎት እና ለማኅበረሰብ መድሀኒት ቤት አገለግሎት የሚውል መድኃኒት፣ የላቦራቶሪ ሪኤጀንት፣ ሜዲካል ሰፕላይ፣ የህክምና መሳሪያ፣ መለዋወጫ እቃዎች እና ኮስሞቲክስ ለአንድ ዓመት የሚቆይ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በዚሁ መሠረት፡-

  • በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ቲን ነምበር እንዲሁም የኢትዮጵያ የምግብና የመድሃኒት ጤና ክብካቤ አስተዳደር የብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ያላቸው ለመሆኑ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ፈቃድ ያላቸው ተጫራቾች መሳተፍ ይችላሉ።
  • ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በብር 300 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል ከሆስፒታሉ ገንዘብ ቤት መግዛት ይችላሉ።
  • ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች የመጫረቻ ሰነዳቸውን ኦሪጅናሉንና ኮፒ በጥንቃቄ ሞልተው ማቅረብ አለባቸው፣
  • ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን መድኃኒት፣ የላቦራቶሪ ሪኤጀንት፣ ሜዲካል ሰፕላይ ፣የህክምና መሳሪያ፣ መለዋወጫ እቃዎች እና ኮስሞቲክስ አይነትና ዝርዝር መግለጫ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል።
  • ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን መድኃኒት፣ የላቦራቶሪ ሪኤጀንት፣ ሜዲካል ሰፕላይ፣ የህክምና መሳሪያ፣ መለዋወጫ እቃዎች እና ኮስሞቲክስ በሆስፒታሉ የጨረታ ሰነድ አይነትና ዝርዝር /ስፔስፊኬሽን/ መሰረት ማቅረብ አለባቸው።
  • ተጫራቾች ያሸነፉበትን መድኃኒት፣ የላቦራቶሪ ሪኤጀንት፣ ፣የህክምና መሳሪያ፣ መለዋወጫ እቃዎች እና ኮስሞቲክስ ሙሉ በሙሉ በራሳቸው ትራንስፖርት ሆስፒታሉ ድረስ በተፈለገ ጊዜ የማቅረቢያ ደብዳቤ ሲደርሳቸው ወዲያውኑ በማቅረብ ማስረከብ አለባቸው።
  • ተጫራቾች ያሸነፉበትን መድኃኒት፣ የላቦራቶሪ ሪኤጀንት፣ ሜዲካል ሰፕላይ፣ የህክምና መሳሪያ፣ መለዋወጫ እቃዎች እና ኮስሞቲክስ ውለታው እስካልተቋረጠ ድረስ ዓመቱን ሙሉ ሲታዘዙ የማቅረብ ግዴታ አለባቸው።
  • ተጫራቾች ሆስፒታሉ ባዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ላይ ብቻ ዋጋ ማቅረብ አለባቸው። ይህ ማለት በራሳቸው የዋጋ ማቅረቢያ ማቅረብ አይችሉም።
  • ተጫራቾች ሆስፒታሉ ባሸነፉበት ዝርዝር መሰረት የሚፈልጋቸውን መድኃኒት፣ የላቦራቶሪ ሪኤጀንት፣ ሜዲካል ሰፕላይ፣ የህክምና መሳሪያ ፣ መለዋወጫ እቃዎች እና ኮስሞቲክስ ከ15 ቀን በፊት በመዘርዘር የማቅረቢያ ደብዳቤ ወይም ትዕዛዝ ሲያስተላልፍ በ 7 ቀን ውስጥ የተጠየቁትን በዝርዝራቸው መሰረት ማቅረብ አለባቸው በተገለፀው የግዜ ገደብ ውስጥ ካላቀረቡ ያሲያዙትን የውል ማስከበሪያ የሚወርስ ይሆናል።
  • ተጫራቾች ያሸነፉበትን መድኃኒት፣ የላቦራቶሪ ሪኤጀንት፣ ሜዲካል ሰፕላይ፣ የህከምና መሳሪያ፣ መለዋወጫ እቃዎች እና ኮስሞቲክ ሲያቀርቡ ባሸነፉበት ጥራትና ዋጋ ዝርዝር መሰረት ልዩነት ቢኖረውና የጥራት ችግር ቢከሰት በራሳቸው ወጪ እንደገና የመተካት ግዴታ አለባቸው።
  • ተጫራቾች ያሸነፉትን መድኃኒት፣ የላቦራቶሪ ሪኤጀንት፣ ሜዲካል ሰፕላይ ፣የህከምና መሳሪያ፣ መለዋወጫ እቃዎች እና ኮስሞቲክስ ትክክለኛነቱን ሆስፒታሉ በሚመለከታቸው ባለሙያዎችና ሃላፊዎች በማረጋገጥ ይረከባል።
  • ተጫራቾች ያሸነፉትን መድኃኒት፣ የላቦራቶሪ ሪኤጀንት፣ ሜዲካል ሰፕላይ፣ የህክምና መሳሪያ፣ መለዋወጫ እቃዎች እና ኮስሞቲክስ አቅርቦት ደረጃውን የጠበቀ መሆን አለበት። በአቅርቦቱ ላይ የመጠንና የጥራት መጓደል ቢኖር በራሳቸው ወጪ የማስተካከል ወይም የመተካት እና የማቅረብ ግዴታ አለባቸው። እንዲሁም የሽረት ጊዜቸው ከአንድ ዓመት በላይ መሆን አለበት ሆኖም ሆስፒታሉ ከአቅም በላይ የሆነ ችግር ካጋጠመውና አሳማኝ ሁኔታዎች ካሉ ከአንድ ዓመት በታች የሽረት ጊዜ ያላቸውን እንዲያቀርቡ የማድረግ መብት አለው።
  • በጨረታ ሰነድ ላይ ስርዝ ድልዝ ካለ ከውድድር ውጪ ይሆናል።
  • ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን መድኃኒት፣ የላቦራቶሪ ሪኤጀንት፣ ሜዲካል ሰፕላይ፣ የህክምና መሳሪያ፣ መለዋወጫ እቃዎች እና ¢eV+¡e በጨረታ ሰነዱ ላይ የሚያቀርቡትን pack size አይነት መሙላት አለባቸው ካልሞሉ ሆስፒታሉ በመረጠው pack size መሰረት የማቅረብ ግዴታ አለበት።
  • ተጫራቾች ጨረታ ከመከፈቱ በፊት የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ብር 100,000 /አንድ መቶ ሺህ ብር ብቻ/ እና ካሸነፉ በኋላ ያሸነፉበትን ዋጋ የውል ማስከበሪያ 10% ግዥው ውሉ አመታዊ በመሆኑ የነጠላ ዋጋ ስለሚሆን ሆስፒታሉ በሚወስነው የቁርጥ ዋስትና ማስከበሪያ መሰረት ማስያዝ አለባቸው በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ፣ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ በባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ሆስፒታሉ ገንዘብ ቤት ድረስ ቀርበው ማስያዝ አለባቸው።
  • *.ተጫራቾች አሸናፊነታቸው ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በ5 ቀን ውስጥ የውል ማስከበሪያ የአሸነፉበትን ጠቅላላ ዋጋ ሆስፒታሉ የሚያስቀምጠውን ቁርጥ ዋጋ በማስያዝ በውልና ማስረጃ ውለታ በመፈፀም ለተከታታይ አንድ ዓመት ሆስፒታሉ በፈለገበት ጊዜ እንዲያቀርቡ ሲጠየቅ በዝርዝሩ መሰረት ማቅረብ አለባቸው። ያቀረቡትንም መድኃኒት፣ ሰፕላይ፣ የህክምና መሳሪያ፣ መለዋወጫ እቃዎች እና ኮስሞቲክስ ዋጋ ክፍያ የመጠየቅ መብት አላቸው።
  • ተጫራቾች ከአሸነፋ በኋላ የሚያሲዙት የጨረታ ውል ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ከሆነ የግዜ ቆይታው 12 ወር መሆን አለበት።
  • ተጫራቾች የአሸነፉትን መድሃኒት ለተከታታይ ሶስት ግዜ ታዘው ካላቀረቡ ያሲያዙት የውል ማስከበሪያ ተወርሶ ከጨረታው የሚሰረዙ ይሆናል።
  • ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ለ10 ቀናት አየር ላይ ቆይቶ በ11ኛው ቀን 4፡00 ድረስ የጨረታ ሰነዱን ሞልተው ማስገባት ይችላሉ። የጨረታ ሳጥኑ 4፡00 ይታሸጋል በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ይከፈታል። 11ኛው ቀን የበዓላት ቀን ከሆነ በቀጣይ የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰአት ይከፈታል።
  • የጨረታ ሰነድ ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ለ40 ቀን ፀንቶ ይቆያል።
  • ተጨማሪ ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ግዥ ፋ/ን/አስ/ደ/ቡድን ቢሮ ድረስ በአካል በመገኘት፣ በስልክ ቁጥር
  • 011 681 3390 ወይም 011 637 6994 በፋክስ 011 681 1008 ቁጥር በመላክ መጠየቅ ይቻላል።
  • መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ይሁን በሙሉ የመሠረዝ መብቱ እንዲሁም ግዥውን በጥቅል ወይም በተናጠል የመግዛት መብቱ የተጠበቀ ነው።

የደብረብርሃን አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል 


Tender details

  • Deadline: 2026-11-26
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ለ10 ቀናት አየር ላይ ቆይቶ በ11ኛው ቀን 4፡00
  • Bid opening: 2026-11-26 10:30
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ለ10 ቀናት አየር ላይ ቆይቶ በ11ኛው ቀን 4፡30
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Debrebirhan Specialized Hospital
  • Bid bond: 100,000.00 ብር
  • Bid document price: 300.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Nov 16, 2026)
  • Posted at: 2026-11-16T11:41:34.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders