Water Well Drilling
በኦሮሚያ ክልል ማዕካላዊ ኦሮሚያ ዞን የአብቹና ኘአ ወረዳ ዉሃ፣ መአድንና ኢነርጂ ጽ/ቤት በወረዳዉ በሚገኙ በተለያዩ የገጠር ቀበሌዎች ዉስጥ በ2019 በጀት ዓመት በኮዋሽ ፕሮግራም በጀት 4 (አራት) ጥልቀቱ 60 (ስልሳ) ሜትር የሆነ የአጭር ጉድጉዋድ (shallow well) አወዳድሮ ማስቆፈር ይፈልጋል
Description
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የአጭር ጉድጓድ (shallow well) ማስታወቂያ
በኦሮሚያ ክልል ማዕካላዊ ኦሮሚያ ዞን የአብቹና ኘአ ወረዳ ዉሃ፣ መአድንና ኢነርጂ ጽ/ቤት በወረዳዉ በሚገኙ በተለያዩ የገጠር ቀበሌዎች ዉስጥ በ2019 በጀት ዓመት በኮዋሽ ፕሮግራም በጀት 4 (አራት) ጥልቀቱ 60 (ስልሳ) ሜትር የሆነ የአጭር ጉድጉዋድ (shallow well) አወዳድሮ ማስቆፈር ይፈልጋል።
በዚሁ መሰረት፡-
1ኛ/ ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊ እና የዘመኑ የታደሰ የቁፋሮ (drilling) የፒ.ኤል.ሲ (PLC) የንግድ ፈቃድ ያለዉ፣ የቫት ተመዝጋቢ የሆነና የዘመኑን ግብር የከፈሉ በጨረታዉ መወዳደር ይችላሉ።
2ኛ/ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር/ቲን/ ያላቸዉ መሆን አለባቸዉ።
3ኛ/ ተጫራቾች ስለጨረታዉ ሙሉ ዝርዝር የያዘ የጨረታ ሰነድ ማስታወቂያዉ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የስራዉን ዝርዝር (specification) የማይመለስ ሁለት መቶ/200/ብር በመክፈል ዘወትር በስራ ሰአት በወረዳዉ ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 4 በመምጣት መግዛት ይችላሉ።
4ኛ/ ተጫራቾች በሰነድ የሞሉትን ዋጋ በኦርጅናል ና ኮፒ ለብቻ ለብቻ በማድረግ በዋናው ፖስታ በማሸግ በእያንዳንዱ ፖስታ ላይ የፕሮጀከቱን ባለቤት ስም ፣የፕሮጀክቱን አይነት፣ የፕሮጀከቱን ባለቤት አድራሻ፣ የተጫራቹ ድርጅት ስም እና የድርጅቱ ተወካይ አድራሻ በመፃፍ በእያንዳንዱ ፖስታ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በማሸግ ማቅረብ አለበት።
5ኛ/ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 21 (ሃያ አንድ) ተከታታይ የስራ ቀናት በወረዳው ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 8 መስሪያ ቤቱ ባዘጋጀዉ የጨረታ ሣጥን ዉስጥ ማስገባት አለባቸዉ።
6ኛ/ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 30,000 (ሰላሳ ሺህ) በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
7ኛ/ ጨረታዉ የሚከፈተዉ ጋዜጣዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ የስራ ቀናት በሃያ አንደኛዉ ቀን ሆኖ በዚያዉ ቀን በ6፡00 ሰዓት ታሽጎ በ8፡30 ሰዓት ተወዳዳሪዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት የሚከፈት ሆኖ ቀኑ ቅደሜና እሁድ ላይ ከዋለ በቀጣዩ የስራ ቀን በወረዳዉ ገንዘብ ጽ/ቤት ይከፈታል።
8ኛ/ የዘርፉን የብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል።
9ኛ/ መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታዉን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።
ለበለጠ መረጃ፡ 011 621 0270 መጠየቅ ይቻላል።
የአብቹና ኘአ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
መንዲዳ.
ማሳሰቢያ፡- መስሪያ ቤቱ የፕሮጀክቱን ብዛት በ25% (ሃያ አምስት ፐርሰንት) መጨመርም መቀነስም ይችላል::
በሰ.ሸዋ ዞን የአብቹ እና ኘኣ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-12-09
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ጨረታዉ ጋዜጣዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ የስራ ቀናት በሃያ አንደኛዉ ቀን ሆኖ በዚያዉ ቀን በ6፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-12-09 14:30
- Bid opening (note): ጨረታዉ ጋዜጣዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ የስራ ቀናት በሃያ አንደኛዉ ቀን ሆኖ በዚያዉ ቀን በ8፡30 ሰዓት
- Region: Oromia
- Publishing entity: Abichu and Negna Woreda Finance and Economic Cooperative Bureau
- Bid bond: 30,000.00 ብር
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Nov 15, 2026)
- Posted at: 2026-11-16T11:51:16.000Z
- Source: Qelal Tenders