Vehicle

የድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሣሽ ባለሥልጣን የቶዮታ ዶብል ካቢን (TOYOTA DOUBLE CABIN) እና ሚኒባስ ተሽከርካሪዎች የአንድ ዓመት የኪራይ ግዢ መፈፀም ይፈልጋል

Description

የአካባቢ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሣሽ ባለሥልጣን ለ2019 በጀት ዓመት የውሃ ማሰራጫ መስመር ለመዘርጋት ሰላስፈለገ TOYOTA DOUBLE CABIN እና ሚኒባስ ተሽከርካሪ በቀን ያለነዳጅ በግልፅ ጨረታ አወዳድረን ለአንድ አመት ውል ፈፅመን ለመከራየት እንፈልጋለን፡፡ እንዲሁም እንደሰራው ሁኔታ እየታየ የሚራዘም ይሆናል፡፡

ስለዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተወዳዳሪዎች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡

  1. የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድና መታወቂያ ያላቸው፡፡
  2. ቫት የተመዘገበ የ 2018 ዓም መጨረሻ ወር ቫት ዲከለር ያደረገ ቲን ቁጥር ያለው፡፡
  3. በዘርፉ የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ከሚመለከተው አካል የተሰጠ ማቅረብ የሚችል
  4. የጨረታው ዶክመንት የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል ድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን ከግዥና ፋይናንስ ደጋፊ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 09 በጥሬ ገንዘብ መግዛት ይችላል፡፡
  5. ጨረታው በማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15ኛው ቀን በ3፡00 የጨረታ ሳጥኑ ተዘግቶ በተመሣሣይ ቀን 3፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል፡፡
  6. የጨረታው ዶክመንት በታሸገ ፖስታ የእያንዳንዱ ዋጋና ጠቅላላ ዋጋ በግልጽ ማስቀመጥ አለበት በተጨማሪ በጨረታ ዶክመንቱ ውስጥ የተዘጋጁት ፎርማት ተሞልተውና ተፈርመው መቅረብ አለባቸው፡፡
  7. ያሸነፈው ተጫራች የተጠየቀውን ተሽከርካሪ የአገልግሎት ግዥ ትዕዛዝ እንደተሰጠው በድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን ስራዎችን በሚያከናውንባቸው አስከ 12 ኪሎ ሜትር ድረስ የሚሰራ ይሆናል፡፡
  8. በጨረታው ሂደት ጨረታውን ለማዛባት ለማጭበርበር የሞከረ ተጫራች ከጨረታው ውጭ እንደሚሆንና በመንግሥት ግዥ እንዳይሳተፍ ይደረጋል፡፡
  9. ጨረታ ሳጥኑ ከተዘጋ በኋላ የሚመጣ የጨረታ ዶክመንት ተቀባይነት የለውም፡፡
  10. ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- ድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሣሽ ባለሥልጣን ቀበሌ 03 ድሬዳዋ ስልክ ቁጥር 025 112 48 92 ፖ.ሣ.ቁ 446


Tender details

  • Deadline: 2026-11-25
  • Bid closing time: 09:00
  • Bid closing (note): ጨረታው በማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15ኛው ቀን በ3፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-11-25 09:30
  • Bid opening (note): ጨረታው በማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15ኛው ቀን በ3፡30 ሰዓት
  • Region: Dire Dawa
  • Publishing entity: Dire Dawa Administration Water Supply and Sewerage Authority
  • Buyer's registered address: ቀበሌ 03 ድሬዳዋ
  • Bid document price: 500.00 ብር
  • Published on: Melekite Dire (Nov 11, 2026)
  • Posted at: 2026-11-17T06:43:46.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders