Cleaning and Janitorial Equipment and Service

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የጊምባ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለሁሉም ባለበጀት መ/ቤቶች የተለያዩ ዕቃዎችን በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ጊ/ከ/አስ/ገ/361/2019

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የጊምባ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለሁሉም ባለበጀት መ/ቤቶች ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ሎት 1 የፅህፈት መሳሪያ ፣ ሎት፡-2. የፅዳት ዕቃዎች ፣ሎት፡3. ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሎት 4. ፈርኒቸር ዕቃዎችን እና ሎት፡- 5. የመኪና ስፔር ዕቃዎች በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል።

1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣

2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣

3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN No./ ያላቸው፣

4. የግዥው መጠን ብር 500,000.00/አምስት መቶ ሺህ ብር/ እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ/VAT/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤

5. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ በተ.ቁ 1-4 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።

6. የእቃዎቹን ዓይነትና ዝርዝር መግለጫ /ስፔስፊኬሽን/ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ፡፡

7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል በጊምባ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በግ/ፋ/ን/አስተዳደር ቡድን ቢሮ ቁጥር 4 ማግኘት ይቻላል፡፡

8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና/ቢድ ቦንድ/ ለሚወዳደሩበት የዕቃዎቹን በየሎታቸው ጠቅላላ ዋጋ 1% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /ሲ.ፒ.ኦ/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

9. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሳቡን በአንድ ወይም አንድ ወጥ በሆኑ ሁለት ቅጅዎች ማለትም ዋናና ቅጅ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በጊምባ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ቡድን ወይም ቢሮ ቁጥር 4 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን 07/03/2019 ዓም ጀምሮ ለተከታታይ 10 ቀናቶች በአየር ላይ ቆይቶ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ተዘግቶ፤ በዚሁ ቀን 4፡00 ላይ ሁሉም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል። ነገር ግን የመክፈቻው ቀን የበዓል ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ በሚቀጥለው ቀን በዚሁ በተባለው ሰዓት የሚከፈት ይሆናል።

10. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ግዥና ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 033-240-58-39 ወይም 033 240 5870 በመደወል ማግኘት ይችላሉ።

በደቡብ ወሎ ዞን የጊምባ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-11-27
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 ቀናቶች በአየር ላይ ቆይቶ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00
  • Bid opening: 2026-11-27 10:00
  • Bid opening (note): በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 ቀናቶች በአየር ላይ ቆይቶ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Gimba City Finance and Economy Bureau
  • Bid bond: 1% በየሎታቸው
  • Bid document price: 500.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Nov 17, 2026)
  • Posted at: 2026-11-17T10:01:09.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders