Equipment and Accessories

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳደር ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ተጫራቾች በመጋበዝ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳደር ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ተጫራቾች በመጋበዝ እንደሚከተለው በሎት በመከፋፈል ለመግዛት ይፈልጋል።

  • ሎት 1. ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ኮምፕዉተሮች፣ ፕሪንተሮች፣ ስማርት ሞባይል ቀፎዎች ግዥ
  • ሎት 2. የተለያዩ ህትመቶችን
  • ሎት 3. የጽህፈት መሳሪያ
  • ሎት 4. የጽዳት ዕቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ፡-

  • በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ እና የንግድ ምዝገባ ፣ የአቅራቢነት ሰርተፊኬት ፣ የቲን/TIN/ እና የቫት ተመዝጋቢነት ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል።
  • ተጫራቾች ከላይ የተጠቀሱትን መረጃዎች የጨረታ ዶክመንት ሊገዙ ሲመጡ ኦርጅናሉን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ አቅርበው እንዲመሳከር የማድረግ ግዴታ አለባቸው::
  • በመሆኑም ተጫራቾች የማይመለስ 200/ሁለት መቶ ብር/ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳደር ጽ/ቤት የንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000453947525 ገቢ በማድረግ ስሊፑን በመያዝ ዘወትር በሥራ ሰዓት ለተከታታይ 15 ቀናት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳደር ጽ/ቤት ግዥ ፋይናንስ /ንብ/አስ/ር ዳይሮክቶሬት በመቅረብ ሰነዱን መዉሰድ ይችላሉ::
  • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ
    • ሎት 1 ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ኮምፕዉተሮች ፕሪንተሮች ስማርት ሞባይል ግዥ 30,000/ ሰላሳ ሺህ ብር/
    • ሎት 2 የተለያዩ ህትመቶችን 5,000/አምስት ሺህ ብር/
    • ሎት 3.የጽህፈት መሳሪያ 10,000/አስር ሺህ ብር/
    • ሎት4 የጽዳት ዕቃዎችን 5,000/አምስት ሺህ ብር/ደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መ ርዕሰ መስ/ደር
  • ጽ/ቤት ስም በማሰራት ከጨረታው ሰነድ ጋር አያይዞ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። የጨረታ ማስከበሪያ በደብዳቤ እንደተገለፀ ለተሸናፊ የሚመለስ ሲሆን ለአሸናፊ ድርጅት የዉል ማስከበሪያ 10% ካስያዘ በኋላ የሆናል።
  • ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ የሎት ቁጥሩን ሠነዱ ፖስታ ላይ በመጻፍ በሰም/በመ/በታሸገ ኢንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15 ተከታታይ ቀናት የደ/ም/አ/ሕ/ክ/መ ርዕሰ መስ/ደር ጽ/ቤት ግዥ ፋ/ንብ/አስ/ር ዳይሮክቶሬት በመቅረብ ለዚሁ ሥራ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት ይችላሉ።
  • የጨረታው ሳጥን በ16ኛው ቀን በጧቱ 3:30 ሰዓት ታሽጎ በዚያዉ ዕለት ከጧቱ 4:00 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች
  • ክልላዊመንግስትርዕሰመስተዳደር ጽ/ቤትግዥፋይናንስን/አስ/ርዳይሮክቶሬትይከፈታል።
  • የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን ዝግ ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል::
  • በመክፈቻዉ ዕለት የተጫራቾች ወይም ህጋዊ ተወካዮች ያለመገኘት የጨረታ መክፈት ሂደት አያስተጓጉልም::
  • አሸናፊዉ ድርጅት ከላይ በሎት የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በሙሉ በራሱ ወጪ ለደቡብ ምዕራብ ኢትዮዽያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት መንግስት ርዕሰ መስተዳደር ጽ/ቤት ግዥ ፋይናንስ ንብ/አስ/ር ዳይሮክቶሬት ቦንጋ አቅርቦ የማስረከብ ግዴታ አለበት።
  • ሎት-3 እና ሎት-4 ተራቾች በስፔኩ የተቀመጡትን ዕቃዎች ናሙና የማቅረብ ግዴታ አለባቸዉ ናሙና ያላቀረበ ተጫራች ፋይናንሻል አይታይለትም።
  • መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 047 331 1849 በመደወል መጠየቅ ይቻላል!

የደቡብ ምዕራብ ኢ/ሕ/ክ/መ ርዕሰ መስተዳደር ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-12-02
  • Bid closing time: 09:30
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን በጧቱ 3:30 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-12-02 10:00
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን በጧቱ 4:00 ሰዓት
  • Region: South West Ethiopia Region
  • Publishing entity: South west Ethiopia Regional State FEDB
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Nov 17, 2026)
  • Posted at: 2026-11-17T10:18:47.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders