Stationery

በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መን/ጤና ቢሮ በቤንች ሸኮ ዞን የሚዛን አማን ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2019 በጀት ዓመት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መን/ጤና ቢሮ በቤንች ሸኮ ዞን የሚዛን አማን ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2019 በጀት ዓመት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ የቢሮ ቁሳቁሶችን

  1. የፅህፈት መሳሪያ (ሎት 1)
  2. የፅዳት ዕቃዎች (ሎት 2)
  3. የህክምና ቁሳቁስ (ሎት 3)
  4. ኤሌክትሮኒክስ (ሎት 4)
  5. ፈርኒቸር (ሎት 5
  6. የደንብ ልብስ(ሎት 6
  7. የህንፃ መሳሪያ (ሎት 7)
  8. የህምና ሪኤጀንት(ሎት8) በጨረታ አወዳድሮ ግዢ መፈፀም ይፈልጋል።

በዚሁ መሠረት

  • ተጫራቹ ከጨረታው ዶክመንት ጋር የሚያያይዛቸው ተጨማሪ ዶክመንቶች፡-
  • አቅራቢው የተሠማራበትን የሥራ ዘርፍ የሚገልፅ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣
  • የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣
  • ከተሰማራበት ዘርፍ ጋር በተያያዘ ስለተሰማራበት የሙያ ዘርፍ በሚመለከተውአካል የተሰጠ የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማስረጃ፣ ማቅረብ (የቀረበው ማስረጃ በኦንላይን እንዲታይ የቀረበ ከሆነ በኦንላይን የ egp ፖርታል ላይ ካለው ጋር ተናባቢ መሆን ይኖርበታል።)
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆኑን የሚግለጽ መረጃዎችን ማቅረብ ይኖርበታል

ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለሚያቀርቡት አጠቃላይ

  • የጽህፈት መሳሪያ (ሎት 1) ብር 5,000
  • የፅዳት እቃዎች (ሎት2) ብር 5,000
  • የህክምና ቁሳቁስ( (ሎት 3) ብር 15,000
  • ኤሌክትሮኒክስ (ሎት4) ብር 20,000
  • ፈርኒቸር (ሎት 5) ብር 20,000
  • የደንብ ልብስ( (ሎት 6) ብር 20,000
  • የህንፃ መሳሪያ (ሎት7) ብር 10,000
  • የላቦራቶሪ እና ፋርማሲ ኬሚካል ፤ ሪኤጀንት እና ማቴሪያል(ሎት8)ብር20,000

ሀ/ በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ወይም

ለ/ በማይሻር ሌተር ኦፍ ክሬዲት የቀረበ ዋስትና ወይም

ሐ/ በሲፒኦ ወይም በታወቀ ባንክ የተረጋገጠ ቼክ ወይም የክፍያ ትዕዛዝ ህጋዊ ማህተም ያለዉ ከጨረታ ሠነድ ጋር ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

1. የጨረታ አሸናፊ የሆነ ተጫራቾች ለውል ማስከበሪያ የሚሆን በቂ ዋስትናእና ለዋስትና ሊበቁ የሚችሉ ማስያዣዎች 10% ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

2. ተጫራቾች የጨረታ ሠነድ ማስታወቂያ በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ እስከ 15ኛው ቀን 11፡30 ሰዓት ድረስ ለእያንዳንዱ የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) ብቻ በመያዝ ሚዛን - አማን ጤና ሳይንስ ኮሌጅ አካዉንት ቁጥር 1000040517964 ገቢ በማድረግ የባንክ አድቫስ በማቅረብ ግዢ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የጨረታ ሰነዱን ማግኘት የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

3. ተጫራቾች ጨረታ ሰነድ ለመግዛት ሲመጡ በዘርፉ የተሰማሩበትን የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ ኮፒ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

4. ተጫራቾች የፋይናሻልና ቴክኒካል ሠነድ ኦርጅናል እና ኮፒ በመለየት በተለያዩ ፖስታ በሰም ኢንቨሎፕ በማሸግ ማኀተምእናፊርማ በመፈረም ማቅረብይጠበቅባቸዋል።

5. ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት እቃዎች፣ ፣ የህንፃ መሳሪያ ናሙና እና የፈርኒቸር ናሙና በፎቶ ከመወዳደሪያ ሰነዱ ጋር ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

6. ተጫራቾች አሸናፊ የሆኑባቸውን ዕቃዎችን ሚ/አ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ቅጥር ጊቢ ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

7. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ16ኛው የስራ ቀን ጠዋት 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዛው እለት ከሰዓት 8፡00 ሰዓት በግልጽ ይከፈታል

መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 047 336 0763 መጠቀምይችላሉ።

በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መን/ጤና ቢሮ በቤንች ሸኮ ዞን የሚዛን አማን ጤና ሳይንስ ኮሌጅ


Tender details

  • Deadline: 2026-12-03
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው የስራ ቀን ጠዋት 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-12-03 14:00
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው የስራ ቀን 8፡00 ሰዓት
  • Region: South West Ethiopia Region
  • Publishing entity: Mizan Aman Health Science College
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: ለእያንዳንዱ 300.00 (ሶስት መቶ ብር)
  • Published on: Addis Zemen (Nov 18, 2026)
  • Posted at: 2026-11-18T07:39:13.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders