Stationery

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ጽ/መሳሪያ፣ ህትመት፣ ሪፍሬሽመንት፣ አዳራሽ ኪራይ እና የጭነት መኪና ኪራይ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ለጤና ቢሮ እና ለተጠሪ ተቋማት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ተጫራቾችን በመጋበዝ እንደሚከተለው በሎት በመከፋፈል አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

  • ሎት 1 ጽ/ ማሳሪያ
  • ሎት 2 ህትመት
  • ሎት 3 ሪፍሬሽመንት እና አዳራሽ ኪራይ
  • ሎት 4 የጭነት መኪና ኪራይ

ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች

  • በዘርፋ በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል የምትችል
  • የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል/የምትችል
  • የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል/የምትችል
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ መለያ ምስክር ወረቀት /TIN Number/ ማቅረብ የሚችል/የምትችል
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ VAT/ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል/የምትችል
  • የሦስተኛ ወገን ቦሎ ሙሉ ኢንሹራንስ እና ሊብሬ ማቅረብ የሚችል መሆንይኖርባቸዋል በመሆኑም ተጫራቾች ሰነድ በእያንዳንዱ ሎት መግዣ የማይመለስ ብር 1500 /አንድ ሺህ አምስት መቶ ብር/ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል መንግስት ጤና ቢሮ ቀርበው በመክፈል ዘወትር በመንግስት ሥራ ሰዓት 15 /አስራ አምስት ቀናት/ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ግዥ ክፍያ ንብረት አስ/ር ዳይሬክቶሬት በማቅረብ መግዛት ይችላሉ።
    • ሎት 1 ጽ/ማሳሪያ 100,000 ብር /አንድ መቶ ሺህ ብር/ ብቻ
    • ሎት 2 ህትመት 100,000 ብር/ አንድ መቶ ሺህ ብር/ ብቻ
    • ሎት 3 ሪፍሬሽመንት እና አዳራሽ ክራይ 50,000 ብር /ሃምሳ ሺህ ብር/ ብቻ
    • ሎት 4 የጭነት መኪና ክራይ 50,000 ብር (ሃምሳ ሺህ ብር/ ብቻ
  • በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ስም CPO /ባንክ ጋራንቲ/ በማሰራት ከጨረታው ሰነድ ጋር በማዘጋጀት አያይዞ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  • ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በጨረታ ሰነድ ላይ በመጻፍ በሰም/በሙጫ/ በታሸገ ኢንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 /አስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ግዥ ክፍያ ንብ አስ/ር ዳይሬክቶሬት በማቅረብ ለዚህ ሥራ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
  • ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የጨረታ ሰነድ 1 /አንድ/ ኦሪጂናል እና 2/ሁለት/ ኮፒ ፓስታዎች ለየብቻቸው በሰም በሙጫ በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  • ተጫራቾች በሚያቀርቡት ሰነድ ላይ ስማቸውን፣ አድራሻ፣ ማህተምና ፊርማቸውን በግልጽ መሙላት ይኖርባቸዋል።
  • የጨረታው ሳጥን በ16ኛው ቀን 4፡30 ሰዓት ታሽጎ በዚያው ዕለት ከቀኑ 5፡00 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ይከፈታል። የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን ዝግ ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል።በመክፈቻው ዕለት የተጫራቾች ወይም ህጋዊ ተወካዮች ያለመገኘት የጨረታ መክፈት ሂደት አያስተጓጉልም።
  • አሸናፊው ድርጅት በተወዳደረበት ቦታ ንብረቱን የማቅረብ ግዴታ አለበት።
  • ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል መ/ቤቱ የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው።
  • ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0917004484/092412666

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ


Tender details

  • Deadline: 2026-12-03
  • Bid closing time: 10:30
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን 4፡30 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-12-03 11:00
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን 5፡00 ሰዓት
  • Region: South West Ethiopia Region
  • Publishing entity: South West Ethiopia People Regional State Health Bureau
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 1500.00 ብር ለእያንዳንዱ ሰነድ
  • Published on: Addis Zemen (Nov 18, 2026)
  • Posted at: 2026-11-18T08:04:16.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders