Textile, Garment and Leather

የመንግሥት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ የደንብ ልብስ፣ የተሽከርካሪ ጎማ እና ቋሚ የቢሮ እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የመንግሥት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ

  • ሎት 1. የደንብ ልብስ
  • ሎት 2. የተሽከርካሪ ጎማ
  • ሎት 3. ቋሚ የቢሮ እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈለግ

የሚከተለው የጨረታ ሰነዶች በማሟላት በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

1ኛ. የ2019 ዓ/ም የታደሰ ንግድ ፍቃድ

2ኛ. የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት

3ኛ. ከገቢዎች ታክስ ክሊራንስ

4ኛ. የግብር ከፋይነት ሰርተፍኬት

5ኛ. በመንግስት ግዥ ንብረት አስተዳደር ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ

6ኛ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ

8ኛ. ተጫራቾች የሚጫረቱበት እያንዳንዱን የእቃ ናሙና ማቅረብ ይኖርባችዋል

9ኛ. ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10/አስር / ተከታታይ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ቢሮ ቁጥር 3 የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 100/ አንድ መቶ ብር በመግዛት መውሰድ ይችላሉ

10ኛ. ተጫራቾች የሚጫረቱበት ዋጋ ቫትን ጨምረው ዋጋውን በመሙላት ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን ቴክኒካል ዶክመንት ለየብቻ ፋይናሻል ዶክመንት ለየብቻ በሰም በታሽገ ፖስታ በማሽግ ከላይ በተጠቀሰው የሰራ ቀናት ቢሮ ቁጥር 4 ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባችዋል።

10. ጨረታው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ 4፡30 ላይ ተጫራቾችና ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሪጅን ጽ/ቤቱ ሻይ ክበበብ ውስጥ ይከፈታል፡፡ በ11ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ ቀጥሎ ባለው የስራ ቀን በተገለጽው ሰዓት የሚከፈት ይሆናል።

11ኛ. ጨረታው ጽንቶ የሚቆየው ለ45 ቀናት ይሆናል

12ኛ. ሪጅን ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

አድራሻ ሐራቤ ዩኒቭርስቲ ከፖሊስ ጣቢያ አጠገብ

ለበለጠ ስልክ ቁጥር 022 112 7165 / 022 111 9765 ደውለው የበለጠ መረጃ ማግኘት ይችላሉ

የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሰራቅ ሪጅን ጽ/ቤት

አዳማ


Tender details

  • Deadline: 2026-11-28
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10/ አስር / ተከታታይ ቀናት ቆይቶ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-11-28 10:30
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10/ አስር / ተከታታይ ቀናት ቆይቶ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Government Employees' Social Security Agency South East Region Bureau
  • Buyer's registered address: ሐራምቤ ዩኒቨርሲቲ ኢትፍሩት አጠገብ
  • Bid document price: 100.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Nov 18, 2026)
  • Posted at: 2026-11-18T08:43:23.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders