Road and Bridge Construction
የመካከለኛ ኦሮሚያ ዞን የገርበ ጉራቻ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የከተማ ኮሪደር ለማሰራት G+3 እና ከዚያ በላይ የኮንስትራክሽን ሙያ ፈቃድ ያላቸው ተጫራቾችን ይጋብዛል
Description
የመካከለኛ ኦሮሚያ ዞን የገርበ ጉራቻ ከተማ
ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የከተማ ኮሪደር
ለማሰራት የተዘጋጀ የጨረታ ሰነድ
ሀ. የተወዳደሪዎች መመሪያ
- በዚህ ዘርፍ የንግድ ፍቃድ ያለው የ2018/2019 የታደሰ የንግድ ፍቃድ የዘመኑን ግብር የከፈለ እና በኮንስተራክሽን ዘርፍ ተሰማርተው ለመገኘታቸው ዝርዝር የተመዘገበበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችል እና በኮንስተራክሽን ዘርፍ በሙያው G+3 እና ከዚያ በላይ ያላቸው መሆን አለባቸው።
- ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታ ሰነድ የያዘ ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 22ኛው ቀን በስራ ሰዓት እስከ 6፡30 ድረስ ብቻ የማይመለስ ብር 2000 (ሁለት ሺህ ብር) በሲንቄ ባንክ አካውንት ቁጥር 1055210501213 በመክፈል የባንክ ስሊፕ በማምጣትና ከገቢዎች በማወራረድ ከገርበ ጉራቻ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 1 ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ በፖስታ በማሸግ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 21 የስራ ቀናት በ22ኛው ቀን እስከ 8:00 ሰዓት የጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,000 /አንድ መቶ ሺህ/ ብር ወይም ሲፒኦ በማስያዝ ለዚሁ በተጋጀው ሣጥን ያስገባሉ።
- ሰዓቱን አሳልፎ የቀረበ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።
- ጨረታው በ22ኛው ቀን በ8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በገርበ ጉራቻ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ይከፈታል። ተጫራቾች ባይገኙም ጨረታውን ከመክፈት አያግደውም።
- ተጫራቾች ከማንኛውም ሙስና እና የብክነት ድርጊቶች ነፃ ለመሆናቸው በፌዴራል እና በክልል የወጡትን የግዥ ደንቦች የሚያከብር ስለመሆኑ ሰነድ ውስጥ የቀረቡትን ግዴታዎች አምኖበት መፈጸም ይኖርባቸዋል።
- ማንኛውም ተጫራቾች ጨረታውን በሕገወጥ መንገድ እንዲካሄድ የሞከረ ከጨረታ ውጪ ከመሆኑም በላይ ለወደፊቱም በሚካሄዱት ጨረታዎች እንዳይሳተፍ ተደርጎ ያስያዘው የጨረታ ማስከበሪያ ለመ/ቤቱ ገቢ ይሆናል።
- ተጫራቾች ለሙያቸው ማረጋገጫ የስራ ልምድ እና የምስጋና ደብዳቤ ቢያቀርቡ ይመረጣል።
- መ/ቤቱ ሌላ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 09 20 76 27 50/ 09 10 28 50 05 በመደውል መጠየቅ ይቻላል።
በኦ/ብ/ ክልላዊ መንግስት መ/በሰ/ሽዋ ዞን
የገበር ጉራቻ ከተማ አስ/ገንዘብ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-12-14
- Bid closing time: 14:00
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ22ኛው ቀን እስከ 8:00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-12-14 14:30
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ22ኛው ቀን በ8፡30 ሰዓት
- Region: Oromia
- Publishing entity: North Shewa Zone Gerbe Guracha City Administration Finance Office
- Bid bond: 100,000.00 ብር
- Bid document price: 2000.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Nov 19, 2026)
- Posted at: 2026-11-19T09:02:58.000Z
- Source: Qelal Tenders