Vehicle

ኢትዮ ቴሌኮም በደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን ስር ለሚገኙ ከተሞች የተለያዩ ሞዴል መኪናዎች ኪራይ አገልግሎት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

Description

 ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የመኪና ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮ ቴሌኮም በደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን፤ በሪጅኑ ስር ላሉት ከተሞች የተለያዩ ሞዴል መኪናዎች ኪራይ አገልግሎት ለማገኘት ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ፤ በጨረታ ቁጥር 4288128 አወዳድሮ አገልግሎት ለማገኘት ይፈልጋል። በመሆኑም ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶችን የምታሟሉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 15 ተከታታይ ቀናት ማለትም ( ከህዳር 14 ቀን 2019 ዓ/ም እስከ ህዳር 28 ቀን 2019 ዓ/ም) የጨረታ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዌብ ሳይት ላይ ማግኝት ይችላሉ። ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ህዳር 28 ቀን 2019 ዓ/ም ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ተዘግቶ ህዳር 29 ቀን 2019 ዓ/ም ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት በኦንላይን ይከፈታል።

የብቁነት መስፈርቶች(A, Eligibility Requirements)

1. የጨረታማስከበሪያ 50,000.00(ሃምሳ ሺህ ብር ብቻ) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ የሚችል(Availability of Bid Security: 50,000.00 ETB)

2. የጨረታ ሰነድ ላይ ለመፈረም የሚያስችል የውክልና(Availability of Letter of Authorization to sign the bid offers;)

3. የተጫራቾች በስነ ምግባር ደንቦች የመገዛት ቃል ኪዳን ሰነድ ቅጽ(Availability of anti-bribery pledge form)

4. የአሟላለሁ ወይም አላሟላም መግለጫ (Availability of Compliance statement)

5. የ2018 ዓ.ም ግብር የከፈለ እና የታደሰ(2018ዓ.ም) ንግድ ፈቃድ ያለው (Bidders should have a valid and renewed trade license for the year 2018 E.C)

6. የቫት እና የቲን ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል (Bidders should be VAT & TIN registered,

B. Technical Requirements

1. Minimum of 3-years work experience

2. Company profile including personal data

3. Compliance sheet

የመኪና ዝርዝር እንደሚከተለው ይሆናል።

S/N

Description of the Item/Asset/ Service

1

Rental vehicles 4WD EX >/ 1998 - 2003G.C model (LOT 1;- Wolayta & around (Areka,Bodity & shone)

2

Rental vehicles 4WD EX >/ 1998 - 2003G.C model (LOT 2;- Hossana)

3

Rental vehicles 4WD EX >/ 1998 - 2003G.C model (LOT 3;- Welkite and Endibr

4

Rental vehicles 4WD EX > 1998 – 2003G.C model (LOT 4;- Butajira & Worabe)

5

Rental vehicles 4WD EX >/ 1998 - 2003G.C model (LOT 5;- Arbaminch)

6

Rental vehicles 2WD EX >/ 1998 - 2003G.C model (LOT 1;- Wolayta & around (Areka,Bodity & shone)

7

Rental vehicles 2WD EX >/ 1998-2003G.C model (LOT 2;- Hossana)

8

Rental vehicles 2WD EX >/ 1998 - 2003G.C model (LOT 3;- Welkite and Endibr

9

Rental vehicles 2WD EX >/ 1998 - 2003G.C model (LOT 4;- Butajira & Worabe)

10

Rental vehicles 4WD DC>/ 1998-2003G.C model (LOT 1;- Wolayta & around (Areka,Bodity & shone)

11

Rental vehicles 4WD DC >/ 1998-2003G.C model (LOT 2;- Hossana)

12

Rental vehicles 4WD DC >/ 1998-2003G.C model (LOT 3;- Welkite and Endibr

13

Rental vehicles 4WD DC>/ 1998-2003G.C model (LOT 4;- Butajira & Worabe)

14

Rental vehicles 4WD DC>/ 1998-2003G.C model (LOT 5;- Arbaminch)

15

Rental vehicles 4WD EX > 1998 - 2003G.C model (LOT 6;- sewula & Jinka)

16

Rental vehicles 2WD DC >/ 1998-2003G.C model (LOT 1;- Wolayta & around (Areka,Bodity & shone)

17

Rental vehicles 2WD DC >/ 1998-2003G.C model (LOT 2;- Hossana)

18

Rental vehicles 2WD DC >/ 1998-2003G.C model (LOT 3;- Welkite and Endibr

19

Rental vehicles 2WD DC >/ 1998-2003G.C model (LOT 4;- Butajira & Worabe)

20

Rental vehicles 2WD DC > 1998 - 2003G,C model (LOT 5;- Arbaminch)

21

Rental vehicles 4WD DC >/ 2004 - 2007G.C model (LOT 1;- Wolayta & around (Areka,Bodity & shone)

22

Rental vehicles 4WD DC > 2004 - 2007G.C model (LOT 2:- Hossana)

23

Rental vehicles 4WD DC >/2004-2007G.C model (LOT 5;- (Arbaminch)

24

Rental vehicles 4WD DC >/ 2004 - 2007G.C model (LOT 7;- (Durame & Halaba)

25

Rental vehicles 4WD EX >/ 2004 - 2007G.C model (LOT 1;- Wolayta & around (Areka,Bodity & shone)

26

Rental vehicles 4WD EX >/ 2004 - 2007G.C model (LOT 2;- Hossana

27

Rental vehicles 4WD EX >/ 2004 - 2007G.C model (LOT 3;- Arbaminch)

ማስታወሻ

  • በጨረታ ቁጥር፡4288128፤ ከታች በተቀመጡ ሊንኮች በመግባት የጨረታውን ሙሉ መረጃ በማገኘት ጨረታውን እንዲትሳተፉ እናሳስባለን።
  • www.ethiotelecom.et  or https://erp.ethiotelecom.et/ 
  • ከዚህ ቀደም የተቋሙን (User name/ Password) ያልተመዘገባችሁ እና ስስተሙን አጠቃቀም መረጃ እና ድጋፍ የሚትፈልጉ ኢትዮቴሌኮም ደ/ደ/ምዕ ሪጅን- 1ኛ ፎቅ ሰፕላይ ቼይን እና ኮምፕሊያንስ ክፍል ቢሮ ቁጥር፡ 104 በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር 251461803207 በመደወል መመዝገብ ይችላሉ።
  • ከዚህ ቀደም የተቋሙን (User name/ Password) የተመዘገበችሁ፤በተሰጣችሁ አካውንት ወደ ስስተም በመግባት ጨረታውን እንዲትሞሉ እናሳስባለን።
  • መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 046-180-32-07

ቪዲዮ - ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን

ወላይታ ሶዶ


Tender details

  • Deadline: 2026-12-07
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid opening: 2026-12-08 10:00
  • Region: South Ethiopia Regional State
  • Publishing entity: Ethio Telecom
  • Buyer TIN: 0036917337
  • Buyer's registered address: addis ababa
  • Bid bond: 50,000.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Nov 20, 2026)
  • Posted at: 2026-11-20T07:32:00.000Z
  • Buyer website: https://www.ethiotelecom.et
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders