Stationery
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ የደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለሆስፒታሉ ለ2019 ዓ.ም. በጀት አመት አገልግሎት የሚውል እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት/ ለማሰራት ይፈልጋል
StationeryOffice Supplies and ServicesCleaning and Janitorial Equipment and Service
Amhara
More tags
Equipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsComputer and AccessoriesIT and TelecomOffice Machines and AccessoriesHouse FurnitureFurniture and FurnishingOffice FurnitureWater Pipes and FittingsConstruction and Water WorksTextile, Garments and UniformsTextile, Garment and LeatherShoes and Other Leather ProductsAluminium ProductsSteel, Metals and AluminiumSteel Raw Materials and ProductsOther MetalsWood and Wood WorkingOffice Machines and ComputersMaintenance and RepairOthersBuilding and Finishing MaterialsSanitary and CeramicsPlastic ProductsPlastic Raw Materials and ProductsMachineryAluminium Works and InstallationMetal and Metal WorkingAmharic2merkatoDessie General Specialized Hospital
Description
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር፡2118/2019
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ የደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለሆስፒታሉ ለ2019 ዓ.ም በጀት አመት አገልግሎት የሚውል
- ሎት1 የፅህፈት መሳሪያ
- ሎት 2 የፅዳት እቃዎች
- ሎት 3 ኤሌክትሪክ እቃዎች
- ሎት 4 ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች
- ሎት 5 ቋሚ እቃዎች
- ሎት 6 የቧንቧ እቃዎች
- ሎት 7 ግንባታ ማቴሪያል
- ሎት 8 የደንብ ልብስ ግዥ
- ሎት 9 የኦክስጂን ፕላንት እና የውሀ ትሪትመንት ፕላንት ጥገና
- ሎት10 የአልሙኔየም ብረታብረት ስራ ለአንድ ጊዜ ብቻ ለማሰራት
- ሎት 11 ጣውላና ፈርኒቸር ስራ ለአንድ ጊዜ ብቻ
- ሎት 12 ተኝተው ለሚታከሙ የህሙማን አልባሳትና የባለሞያዎች አልባሳት አጠባ ለአንድ ዓመት አገልግሎት የሚውል
- ሎት 13 የኤሌክትሮኒክስ ጥገና ለአንድ ዓመት አገልግሎት የሚውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ለማሰራት⁄ ይፈልጋል።
ስለሆነም አግባብነት ያለቸውን ሁሉ በጨረታው እየጋበዝን
- ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት የአቅርቦትና የአገልግሎት አይነት የተዛመደ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው::
- የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ቲን-ነበር ማቅረብ የሚችሉ
- ኤክሳይዝ ታክስ ሰርቲፊኬት ማቅረብ የሚችሉ
- የግዥው ወይም የአገልግሎቱ መጠን ከ 500,000.00 በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ የሆነ
- ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር ከ1-5 የተገለፁትን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ለእንዳንዱ ሰነድ በሚነበብ መልኩ ኮፒ በማድረግ ከጨረታው ኦርጅናል ሰነዶች ጋር ማቅረብ ይጠበቃል።
- ተጫራች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 ቀናት ከሆስፒታሉ ግዥ ክፍል የማይመለስ 500 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል ማግኘት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የጨረታ ዋስትና ከሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ በቁርጥ ሰነዱ ላይ በሚቀመጠው የብር መጠን ሲፒኦ በማዘጋጀት / በማሲያዝ/ ከኦርጅናሉ የጨረታ ሰነድ ጋር ማያያዝ ይኖርባቸዋል የጨረታ በሚያስገቡበት ጊዜ ዋናው የጨረታ ሰነድ እና ኮፒውን ለየብቻው በፖስታ በማሸግ እንደገና ሁለቱንም በአንድ ላይ በትልቅ ፖስታ በጥንቃቄ በስም በማሸግ የድርጅቱ ስም አድራሻውና ማህተም በመምተታ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- የጨረታው ተሳታፊዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው በማስታወቂያ በወጣበት 10 ተከታታይ በመጨረሻ በ11ኛ የስራ ቀን ከረፋዱ 4፡00 ታሽጎ በእለቱ 4፡30 ይከፈታል።
- ሆስፒታሉ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ውድድሩ የሚካሄደው በሎት ነው።
- ሆስፒታሉ ቫት (7.5) እና ዊዝ ሆልድ (3%) ቆርጦ የሚያስቀር መሆኑን ይታወቅ።
- ሆስፒታሉ በሚጋብዘው የቴክኒክ ባለሙያ ተረጋግጦ እቃውአገልግሎቱ ገቢ ይሆናል።
- ሆስፒታሉ በሚያቀርበው ናሙና እቃው ገቢ ይሆናል።
- የአገልግሎት ዘመን ያላቸው እቃዎች ቢያንስ ከአንድ አመት በላይ አገልግሎት መስጠት የሚችሉ መሆን አለባቸው::
- አስፈላጊ መረጃ መስጠት ከፈለጉ በሆስፒታሉ ስልክ ቁጥር 033 111 7670 መደወል ይችላሉ።
ደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል
Tender details
- Deadline: 2026-11-30
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ጨረታው በማስታወቂያ በወጣበት በ11ኛ የስራ ቀን ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-11-30 10:30
- Bid opening (note): ጨረታው በማስታወቂያ በወጣበት በ11ኛ የስራ ቀን ከረፋዱ 4፡30 ሰዓት
- Region: Amhara
- Publishing entity: Dessie General Specialized Hospital
- Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Nov 20, 2026)
- Posted at: 2026-11-20T07:47:31.000Z
- Source: Qelal Tenders