Tri Wheeler, Motorcycles and Bicycles Purchase
Addis Ababa Road Authority: Electric motor cycle (የኤሌትሪክ ምተር ሳይክል)
Description
Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website
https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/1d32cebc-dcc7-41a5-af7b-2c09120869a1/open
Reference Number: AACRA-NCB-G-0082-2019-BID-Open
Procurement Information
- Procurement Type: Bidding
- Procurement Method: Open
- Market Type: National
- Envelope Type: two envelop
- Category: Goods
Procuring Entity
Organization: Addis Ababa Road Authority
Contact Information
Address: SAREBET AT PUSHICIN Roundabout
Town: A.A
Country: Ethiopia
P.O. Box: 9206
Post Code: 1000
Telephone: +251 11372417
Email: [email protected]
Office: first floor 022
Important Dates
- Invitation Date: Nov 20, 2026, 12:00 AM
- Submission Deadline: Nov 30, 2026, 11:00 AM
- Opening Schedule: Nov 30, 2026, 12:00 PM
- Clarification Deadline: Nov 24, 2026, 5:00 PM
Eligibility Requirements
Participation Fee: 400
Bid Security: 500000 ETB
Joint Venture: Required
Bid Security Forms (Local): CPO, Bank_Guarantee
Bid Security Forms (SME): Bank_Guarantee, CPO
Qualification Requirements
- ድጋፍ ማድረግን በተመለከተከአቅርቦት በኋላ አቅራቢው በአገር ውስጥ ቴክኒክ ድጋፍ አገልግሎት መስጠት እንደሚችል በደብዳቤ መግለፅ አለበት፡፡Reference: 33
- የመለዋወጫ ዕቃዎች በተመለከተበኢትዮጵያ ውስጥ የመለዋወጫ ዕቃዎች /Spare parts/ መገኘት እንደሚችሉ በደብዳቤ ማረጋገጥ አለበት፡፡Reference: 37.4
- Manufacturer AuthorizationOriginal Manufacturer Authorization (OMA).Reference: 5.6
- ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬትበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ አለባቸው፡፡Reference: 4.6 (ለ) (iii)
- የታደሰ የንግድ ፈቃድበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ አለባቸው፡Reference: 4.6 (ለ) (i)
- የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ወይም የንግድ ፈቃድበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ሐ) መሠረት የውጭ ሀገር ተጫራች ሆኖ ከተቋቋመበት ሀገር የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ወይም የንግድ ፈቃድ ማቅረብ አለባቸው፡፡Reference: 4.6 (ሐ)
- የተጨማሪ እሴት የምዝገባ ሰርቲፊኬትበጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ እሴት ታከለ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ አለባቸው፡፡Reference: 4.6 (ለ) (ii)
- የጨረታ ማስከበሪያ-ሁለት መቶ ሸህ /200,000/ብር መጠን ያለው የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ/በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ ስካን በማድረግ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር ማስገባት ይኖርባችኋል፡፡-ኦርጅናል የጨረታ ማስከበሪያውን ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ሳርቤት በሚገኘው አዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ዋናው መ/ቤት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 022 ማቅረብ ይኖርባችኋል፡-ተጫራች ድርጅት የሚያቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ጋራንቲ ከሆነ የጨረታውን ቁጥር እና የጨረታውን ስም መግለፅ አለበት ካልሆነ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡Reference: 4.8
- Origin of country Origin of country: should be indicatedReference: 33
- Brand and ModelBrand and Model: should be indicatedReference: 33
- technical SpecificationOfficial manufacturer technical data, brochure, or datasheet, ከተፈለገው የቴክኒክ መስፈርቶች ማለትም በPDF ከተያያዘው የቴክኒክ መስፈርቶች ጋር መጣጣሙን በግልፅ የሚያሳዩ ሆነው መቅረብ አለባቸው፡፡Reference: 5.6
- warrantyReference: 5,6
- The supplier shall provide-a minimum 2-year comprehensive warranty starting from the date of commissioning and formal acceptance.
- Battery warranty: minimum 3 years or 1,000 full cycles, with at least 70 % of rated capacity retained
Procurement Classification
- 23000000: Industrial Manufacturing and Processing Machinery and Accessories
- 25000000: Commercial and Military and Private Vehicles and their Accessories and Components
- 27000000: Tools and General Machinery
Source of Fund
- Treasury
Governing Rule
Addis Ababa City Administration
Terms and Conditions
መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብት አለው ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ መክፈቻ key ማስቀመጥ አለባችሁ::
Tender details
- Deadline: 2026-11-30
- Bid closing time: 11:00
- Bid opening: 2026-11-30 12:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Addis Ababa City Roads Authority
- Buyer's registered address: አዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ሳር ቤት ፑሽኪን አደባባይ ሳይደርስ
- Bid bond: 500000 ETB
- Bid document price: 400 ETB
- Published on: Government (Nov 20, 2026)
- Posted at: 2026-11-20T12:50:45.000Z
- Source: Qelal Tenders