Debrhe Berhan Wood Processing P.L.C
9 tenders
-
የደ/ብርሀን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግል ለምርት ግብዓት የሚሆን 180 ቶን ግሉ ፓውደር/ Urea formaldehyde powder resin glue/ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-09-26 · Debrhe Berhan Wood Processing P.L.C · Amhara
Chemicals and Reagents — -
የደ/ብርሃን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለምርት ግብዓት የሚሆን ባህርዛፍ ግንድ በጉዶበረት ቀበሌ እና አባሞቴ ቀበሌ ባሉ ደን ሳይቶች ውስጥ ስለሚጭን ለሚጭኑት ገልባጭ መኪኖች መተላለፊያ የሚያገለግል በጫካው ውስጥ ለውስጥ ጊዜያዊ መንገድ በኤክስካቫተር ማሽን የጠረጋ ስራ ማሰራት እንዲችል በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊ ከሆነው ድርጅት ጋር ውል በመግባት ማሽኑን
Deadline 2026-09-26 · Debrhe Berhan Wood Processing P.L.C · Amhara
Vehicle — -
የደ/ብርሀን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለሚያመርተው ቤኒር እና ፕላይ ውድ ጣውላ ግብዓት የሚሆን የባህርዛፍ ግንድ ጫካው ከሚገኝበት ከደ/ብርሃን ወደ ደሴ በሚወስደው መንገድ ከሚገኘው ጉዶበረት ቀበሌ ልዩ ስሙ ጀርባ ምድር ደን ሣይት በግምት 150 ቢያጆ እና አባሞቴ ቀበሌ ልዩ ስሙ ቡራ ደን ሳይት በግምት 150 ቢያጆ የተቆረጠ ግንድ የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖችን በዘርፉ የተሰማሩ ባለንብረ
Deadline 2026-09-26 · Debrhe Berhan Wood Processing P.L.C · Amhara
Vehicle — -
የደ/ብርሃን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለሠራተኞች የስራ ልብስ የሚሆን የተዘጋጀ የሥራ ልብስ (ጃኬትና ሱሪ) እና ሽርጥ እንዲሁም ጓንት እና መጥረጊያ፣ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-09-26 · Debrhe Berhan Wood Processing P.L.C · Amhara
Textile, Garment and Leather — -
የደ/ብርሃን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግል ማህበር ሰኘላይውድ እና ቨነር ማምረቻ ማሽኖች መለዋወጫ የሚሆን ሮለር ብሊድ ምላጭ ሀይድሮሊክ ፓምፕ የፎርክ ሊፍቶች ኢንጅን መለዋወጫ እንዲሁም የተለያዩ መለዋወጫዎች በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-08-24 · Debrhe Berhan Wood Processing P.L.C · Amhara
Industrial machinery and installation — -
የደ/ብርሃን እንጨት ማቀነባበሪያ 60ቶን ግሉ ፓውደር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-06-29 · Debrhe Berhan Wood Processing P.L.C
Laboratory chemicals and reagents — -
የደብረ ብርሃን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር የግንድ ተረፈ ምርት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-06-22 · Debrhe Berhan Wood Processing P.L.C
Disposal, scrap and surplus sales — -
የደብረ ብርሃን እንጨት ማቀነባበሪያ የ2018 በጀት የፋይናንስ እንቅስቃሴ በውጪ ኦዲተር ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል
Deadline 2026-06-15 · Debrhe Berhan Wood Processing P.L.C
External audit and assurance — -
የደ/ብርሃን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለምርት ግብዓት የሚሆን ባህርዛፍ ግንድ ጉዶበረት ቀበሌ ቶራ መስክ አካባቢ ደን ሳይት እና አባሞቴ ቀበሌ እምቧጭ ጉር አካባቢ ደን ሳይት ስለሚጭን ለሚጭኑት ገልባጭ መኪኖች መተላለፊያ የሚያገለግል በጫካው ውስጥ ለውስጥ ጊዜያዊ መንገድ በኤክስካቫተር ማሽን የጠረጋ ስራ ማሰራት እንዲችል በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊ ከሆነው
Deadline 2026-05-11 · Debrhe Berhan Wood Processing P.L.C
Construction machinery and equipment rental —
Get new tenders in your inbox
Subscribe and QELAL emails you new tenders and deadline reminders. Free, unsubscribe anytime.