Exhibition Center & Market Development Enterprise
6 tenders
Follow “Exhibition Center & Market Development Enterprise” by RSS →
-
ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት ለተለያዩ ዝግጅቶች እና መደበኛ የቢሮ አገልግሎቶች የሚሆን 0.5 (ግማሽ) ሊትር የታሸገ ውሃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በውል መሠረት መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-09-24 · Exhibition Center & Market Development Enterprise · Addis Ababa
Food Items and Drinks — -
ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በመጪው ዓመት በከፍተኛ ድምቀት የሚዘጋጀውን “የ2019 ዓ.ም የገና እና የፋሲካ ዋዜማ ኤግዚቢሽን፣ ባዛርና ፌስቲቫል” ለማዘጋጀት የሚያስችል በሰነዱ ላይ የተጠቀሰውን ህጋዊና አግባብነት ያለው ፍቃድ ያላቸውን አዘጋጆች (Event Organizers) በግልፅ ጨረታ በማወዳደር እንዲያዘጋጁ ይጋብዛል
Deadline 2026-09-06 · Exhibition Center & Market Development Enterprise · Addis Ababa
Event Organizing and Planning — -
ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት የመስቀል አደባባይ ፋሲሊቲ ማኔጅመንት የመኪና ማቆሚያ (ፓርኪንግ)፣ ደህንነት ለመጠበቅና ድንገተኛ የእሳት አደጋዎችን ለመከላከል የሚያስችሉ የእሳት ማጥፊያ መሳሪያዎችን፣ የሙሌት ጥገና አገልግሎት (Fire Extinguishers, Refill/maintenance services) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-09-16 · Exhibition Center & Market Development Enterprise · Addis Ababa
Equipment — -
ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት ለተለያዩ ዝግጅቶች እና መደበኛ የቢሮ አገልግሎቶች የሚሆን 1/2 (ግማሽ) ሊትር የታሸገ ውሃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በውል መሠረት መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-08-31 · Exhibition Center & Market Development Enterprise · Addis Ababa
Food Items and Drinks — -
ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በመጪው ዓመት በከፍተኛ ድምቀት የሚዘጋጀውን “የ2019 ዓ.ም የገና እና የፋሲካ ዋዜማ ኤግዚቢሽን፣ ባዛርና ፌስቲቫል” ለማዘጋጀት የሚያስችል በሰነዱ ላይ የተጠቀሰውን ህጋዊና አግባብነት ያለው ፍቃድ ያላቸውን አዘጋጆች (Event Organizers) በግልፅ ጨረታ በማወዳደር እንዲያዘጋጁ ይጋብዛል
Deadline 2026-08-25 · Exhibition Center & Market Development Enterprise · Addis Ababa
Events, exhibitions and public relations — -
ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት የፅዳት አገልግሎት ግዥ ግልፅ ጨረታ ለማዕከሉና ለመስቀል አደባባይ ፋስሊቲ ማኔጅመንት ለቢሮ፣ የተሽከርካሪ ማቆሚያ ፓርኪንግ እና ፕላዛ ላይ የፅዳት አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎት ማግኘት ይፈልጋል
Deadline 2026-06-15 · Exhibition Center & Market Development Enterprise
Cleaning and janitorial services —
Get new tenders in your inbox
Subscribe and QELAL emails you new tenders and deadline reminders. Free, unsubscribe anytime.