Food Items and Drinks
ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት ለተለያዩ ዝግጅቶች እና መደበኛ የቢሮ አገልግሎቶች የሚሆን 0.5 (ግማሽ) ሊትር የታሸገ ውሃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በውል መሠረት መግዛት ይፈልጋል
Description
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት ለተለያዩ ዝግጅቶች እና መደበኛ የቢሮ አገልግሎቶች የሚሆን 0.5 (ግማሽ) ሊትር የታሸገ ውሃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በውል መሠረት መግዛት ይፈልጋል።
1. ተጫራቾች ሊያሟሏቸው የሚገባቸው መስፈርቶች
- በዘርፉ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው
- የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣
- የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው
- የVAT ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ
- የቲን (TIN) ቁጥር ያላቸው
- የታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ
2. የጨረታ ሰነድ ሽያጭ እና ማስከበሪያ
|
ዝርዝር |
መግለጫ |
|
የጨረታ ሰነድ መግዣ ዋጋ |
ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) - የማይመለስ |
|
የጨረታ ሰነድ የሚገዛበት ቦታ |
መስቀል አደባባይ በሚገኘው ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት ፋይናንስ ቢሮ (ዘወትር በሥራ ሰዓት) |
|
የጨረታ ማስከበሪያ (CPO/ ዋስትና) |
ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር) በCPO ወይም ቅድመ ሁኔታ ባልተቀመጠበት የባንክ ዋስትና (Unconditional Bank Guarantee) በኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት ስም ተዘጋጅቶ ከቴክኒክ ሰነድ ጋር የሚቀርብ |
3. የጊዜ ሰሌዳ
- ጨረታው የወጣበት ቀን፡ ጳጉሜ 4 ቀን 2018 ዓ.ም.
- የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት፡ መስከረም 14 ቀን 2018 ዓ.ም. ከቀኑ 8:30 ሰዓት
- የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት፡ መስከረም 14 ቀን 2018 ዓ.ም. ከቀኑ 8:35 ሰዓት (ተወዳዳሪዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል)
ማሳሰቢያ
ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ
- አዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት
- ስልክ፦ +251 11 515 1693
Tender details
- Deadline: 2026-09-24
- Bid closing time: 14:30
- Bid opening: 2026-09-24 14:35
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Exhibition Center & Market Development Enterprise
- Bid bond: 50,000.00 ብር
- Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር)
- Published on: Reporter (Sep 10, 2026)
- Posted at: 2026-09-10T09:13:28.000Z
- Source: 2merkato