Gedeo Zone Finance and Economic Development Command Bureau
5 tenders
Follow “Gedeo Zone Finance and Economic Development Command Bureau” by RSS →
-
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይረክቶሬት የአንድ ፑል ማዕከል ተጠቃሚ የሆነው በጌዴኦ ዞን ፖሊስ መምሪያ ህንጻ ለማስጠገን በዘርፉ በደረጃ GC/BC 5 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-25 · Gedeo Zone Finance and Economic Development Command Bureau · South Ethiopia Regional State
Building Construction — -
የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይረክቶሬት የአንድ ፑል ማዕከል ተጠቃሚ በሆነው የጌዴኦ ዞን ባህልና ስፖርት መምሪያ የበጀት ድጋፍ የጌዴኦ ብሔር ታሪክ የሚገልጽ መጽሃፍ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል
Deadline 2026-11-20 · Gedeo Zone Finance and Economic Development Command Bureau · South Ethiopia Regional State
Printing and Publishing — -
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጌዴኦ ዞን ግብርና መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙት ለቡሌ እና ለራጴ ወረዳ አሲዳማ አፈርን ለማሻሻል አገልግሎት የሚውል የአፈር ኖራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-10-24 · Gedeo Zone Finance and Economic Development Command Bureau · South Ethiopia Regional State
Raw Materials and Supplies — -
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት መኪና በዘርፉ በተሰማሩት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስጠገን ይፈልጋል
Deadline 2026-10-12 · Gedeo Zone Finance and Economic Development Command Bureau · South Ethiopia Regional State
Vehicle (garage service) — -
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናስና ፕላን መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-10-06 · Gedeo Zone Finance and Economic Development Command Bureau · South Ethiopia Regional State
Cleaning and Janitorial Equipment and Service —
Get new tenders in your inbox
Subscribe and QELAL emails you new tenders and deadline reminders. Free, unsubscribe anytime.