Gurage Zone Finance Office
5 tenders
-
በማዕከላዊ /ኢ/ከ/መንግስት የጉራጌ ዞን የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ የማህረሰብ ቴሌቪዢን ለማስጀመር የኤሌክትሮኒክስ ቁሳቁስ እቃዎች ግዢን ለመፈጸም ተጫራቾችን ለማወዳር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-09-04 · Gurage Zone Finance Office · Central Ethiopia
Equipment and Accessories — -
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በዞኑ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የፅህፈት መሣሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች እና የማሽን ቀለም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-08-05 · Gurage Zone Finance Office · Central Ethiopia
Stationery and office consumables — -
ለጉራጌ ዞን አስተዳደር በ2019 በጀት ዓመት እያሰራ ያለው አዲሱ B+G+9 ህንጻ ግንባታው እየተጠናቀቀ ስለሆነ ለዚሁ ግንባታ አገልግሎት የሚውል ጥልቅ ጉድጓድ ቁፋሮ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Deadline 2026-08-11 · Gurage Zone Finance Office
Well drilling and boreholes — -
በማዕከላዊ ኢ/ያ ክልል መንግሥት የጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በዞኑ ስር የተሰበሰቡ የተለያዩ ያገለገሉ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ፈርኒቸሮች፣ የተሽከርካሪ ጎማዎች፣ ልዩ ልዩ ብረታ ብረቶች እና ሌሎችም እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-05-25 · Gurage Zone Finance Office
Disposal, scrap and surplus sales — -
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለጉራጌ ዞን ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ 50 ሲሲ ሞተር ሳይክሎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-05-25 · Gurage Zone Finance Office
Motorcycles and three-wheelers —
Get new tenders in your inbox
Subscribe and QELAL emails you new tenders and deadline reminders. Free, unsubscribe anytime.