በማዕከላዊ ኢ/ያ ክልል መንግሥት የጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በዞኑ ስር የተሰበሰቡ የተለያዩ ያገለገሉ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ፈርኒቸሮች፣ የተሽከርካሪ ጎማዎች፣ ልዩ ልዩ ብረታ ብረቶች እና ሌሎችም እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Description
ያገለገሉ እቃዎች ሸያጭ
ጨረታ ማስታወቂያ 2/2018
በማዕከላዊ ኢያ ክልል መንግሥት የጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በዞኑ ስር የተሰበሰቡ
- የተለያዩ ያገለገሉ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣
- ፈርኒቸሮች፣
- የተሽከርካሪ ጎማዎች፣
- ልዩ ልዩ ብረታ ብረቶች እና ሌሎችም እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል ።
ስለዚህ በጨረታው መወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች በማመልከቻ ሲጠይቁ፡-
- ማንኛውም ይህንን ጨረታ ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ጨረታውን ከጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር ብቻ/ በመከፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛ ቀን ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ድረስ መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች ለጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት እለት ጀምሮ ዘወትር በስራ ቀናት የማይመለስ ብር 200/ሁለት መቶ ብር ብቻ/ ለጉራጌ ዞን ገቢዎች መምሪያ በመክፈል ሰነዱን ከጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ግዥ ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛ ቀን ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ድረስ መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 30,000.00 /ሰላሳ ሺህ ብር ብቻ/ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም ቢድ ቦንድ/ለ9ዐ ቀናት የሚቆይ/ በጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ስም ተዘጋጅቶ ከኦርጂናል ዶክመንት ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- የጨረታው አሸናፊ በማስታወቂያ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ ይደረጋል።
- ተጫራቾች ያገለገሉ እቃዎችን ይህ ጨረታ አየር ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ቅጥር ግቢ ውስጥ በመገኘት ማየት ይችላሉ።
- ተጫራቾች ኦሪጂናልና አንድ ፎቶ ኮፒ ዶክመንቶችን ኦሪጂናልና ኮፒ በመለየት በጥንቃቄ በሰም ታሽጐ እስከ 16ኛው ቀን 8፡ዐዐ ሰዓት ድረስ በተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ማቆያ ሳጥን ማስገባት ይጠበቅባቸዋል /የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ በኦሪጅናል ዶክመንት ውስጥ መሆን ይኖርበታል።
- ጨረታው በዚሁ እለት ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- መምሪያው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በዓል ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ ወደ ሚቀጥለው የሥራ ቀን ይተላለፋል።
ማሳሰቢያ፡-
- ከላይ የተገለፁ ህጋዊ ፈቃድ የሌላቸውም ግለሰቦች ጨረታውን መሳተፍ ይችላሉ፤
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 011 330 0112
የጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ
Tender details
- Deadline: 2026-05-25
- Bid closing time: 14:00
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 16ኛው ቀን 8፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-05-25 14:30
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 16ኛው ቀን 8፡30 ሰዓት
- Region: Central Ethiopia
- Publishing entity: Gurage Zone Finance Office
- Bid bond: 30,000.00 ብር
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published: May 10, 2026
- Posted at: 2026-05-11T08:01:43.000Z
Documents
Categories
Equipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsComputer and AccessoriesIT and TelecomOffice Machines and AccessoriesOffice Supplies and ServicesOther SalesSales, Disposals and ForeclosureDisposal SaleHouse FurnitureFurniture and FurnishingOffice FurnitureSteel Raw Materials and ProductsSteel, Metals and AluminiumAluminium ProductsOther MetalsMetal and Metal WorkingSpare Parts and Car Decoration MaterialsAmharic2merkatoGurage Zone Finance OfficeCentral Ethiopia
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.