Amhara
844 tenders
-
በጉምሩከ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያየ ጊዜ ውርስ የተደረጉ ምግብ ነክ፣ ልዩ ልዩ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ አልባሳት፣ ጫማ እና ኮስሞቲክስ በግልፅ እንዲሁም ኮስሞቲክስ፣ ተሽከርካሪ፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ ምግብ ነክ፣ አልባሳት፣ ጫማ እና Woven bag በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል
—Spare Parts and Car Decoration Materials Published 9 May 2026 Source: 2merkato -
በአብክመ ጤና ቢሮ የአማራ ሜዲካል ኦክስጅን ማምረቻና ማከፋፈያ ማዕከል በ2018 በጀት ዓመት የኦክስጅን ማምረቻ ማዕከሉ ቅርንጫፎች በባህር ዳር እና በደሴ የሚገኙ ሲሆን የኦክስጅን ማምረቻ ማሸን መለዋወጫዎችን መሳሪያዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
—Laboratory Equipment and Chemicals Published 9 May 2026 Source: 2merkato -
The Ethiopian Electric Utility – Bahir Dar Region invites sealed bids from eligible bidders for the Bahir Dar Service No. 3 Office Renovation Work.
—Building Construction Published 9 May 2026 Source: 2merkato -
ኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባህርዳር ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሰራተኞች የደህንነት መጠበቂያ እና የስራ ልብስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
—Textile, Garment and Leather Published 9 May 2026 Source: 2merkato -
በአብክመ ገንዘብ ቢሮ የምስ/ጎ/ዞን ገንዘብ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ቡድን አገልግሎት ለሚሰጣቸው ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ እቃዎች አወዳድሮ በሽያጭ ማስወገድ እና አዳራሽ ግንባታ ለማስገንባት ይፈልጋል
—Other Sales Published 9 May 2026 Source: 2merkato -
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ቢሮ ለአትክልትና ፍራፍሬ መስኖ አጠቃቀም ዳይሬክቶሬት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የአትክልት ዘሮች ግዥ በድጋሚ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅት ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
—Products and Services Published 9 May 2026 Source: 2merkato -
The Ethiopian Agricultural Transformation Institute – Amhara Agricultural Transformation Centre (AATC) hereby invites sealed bids from eligible bidders for the Supply and Delivery of Chicken Feed (የዶሮ መኖ)
—Animal Feed Published 9 May 2026 Source: 2merkato -
በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ዓለም ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀጽ 8 ንዑስ አንቀጽ 1 መሰረት በ2018 በጀት ዓመት ለ3ኛ ዙር ጨረታ ለመኖሪያ እና ንግድ አገልግሎት የሚውሉ ቦታዎችን በጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል
—Land Lease & Real Estate Published 9 May 2026 Source: 2merkato -
የአብክመ ጠቅላይ ፍ/ቤት የዊል ሎደር ማሽን ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
—Other Sales Published 9 May 2026 Source: 2merkato -
Debre Tabor universsity: Procurement of Sport Materials
—Sport Materials and Equipment Published 9 May 2026 Source: 2merkato -
Wollo University: የባልትና ውጤቶች ግዥ
—Products and Services Published 9 May 2026 Source: 2merkato -
Debark University Procurement of Fence Work
—Building and Finishing Materials Published 8 May 2026 Source: 2merkato
Get new tenders in your inbox
Subscribe and qelal emails you new tenders and deadline reminders. Free, unsubscribe anytime.