በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ዓለም ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀጽ 8 ንዑስ አንቀጽ 1 መሰረት በ2018 በጀት ዓመት ለ3ኛ ዙር ጨረታ ለመኖሪያ እና ንግድ አገልግሎት የሚውሉ ቦታዎችን በጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል
Description
የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ
በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ዓለም ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀጽ 8 ንዑስ አንቀጽ 1 መሰረት በ2018 በጀት ዓመት ለ3ኛ ዙር ጨረታ ለመኖሪያ እና ንግድ አገልግሎት የሚውሉ ቦታዎችን በጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል።
1. በመሆኑም መጫረት የሚፈልግ ማንኛውም ሰው ወይም ድርጅት ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበትና በኢትዮጵያ ሬድዮ ከተነገረበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የቦታውን ዝርዝር መረጃና የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል መግዛት ይችላሉ።
2. የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ጊዜ ማስታወቂያው ከተነገረበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የሥራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 11፡00 ሰዓት ድረስ ይሆናል።
3. ጨረታው የሚዘጋው በአስረኛው ቀን 11:30 ላይ ይሆናል።
4. ጨረታው የሚከፈተው ከተዘጋበት ቀን ቀጥሎ ባለው የስራ ቀን 3፡00 ላይ ሁሉም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሲሆን ጨረታው የሚከፈትበት ቦታ በተመለከተ በዓ/ከ/ከ/አስ/መሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ ነው።
5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በዓ/ከ/ከ/አስ/ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 5 ማግኘት ይችላሉ።
6. የጨረታውን ዝርዝር መረጃ በጽ/ቤቱ የውስጥ ማስታወቂያ መለጠፊያ ሰሌዳ ላይ የሚገለጽ ይሆናል።
7. መ/ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ስልክ ቁጥር፡- 011-13-20-090
የዓለም ከተማ አስተዳደር ከተማና መሠረተ ልማት ጽ/ቤት
ዓለም ከተማ
Tender details
- Deadline: 2026-05-20
- Bid closing time: 17:30
- Bid closing (note): ማስታወቂያው ከተነገረበት ቀን ጀምሮ በአስረኛው ቀን 11:30
- Bid opening: 2026-05-21 12:00
- Bid opening (note): ማስታወቂያው ከተነገረበት ቀን ጀምሮ ከአስረኛው ቀጥሎ ባለው የስራ ቀን 3፡00
- Region: Amhara
- Publishing entity: Alem City City Administration Urban and Infrastructure Bureau
- Bid document price: 500.00 ብር
- Published: May 09, 2026
- Posted at: 2026-05-09T08:19:40.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.