የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የጨረታ ማረሚያ አውጥቷል

Description

ማረሚያ

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ሐምሌ 3 ቀን 2018 ዓ/ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ 32 ላይ የ8ኛ ዙር የመኖሪያ /ገስት ሀውስ ቤቶች የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ፌ/ቤ/ኮ ብ/ግ ጨ/አገ/11/2018 እና የ16ኛ ዙር የንግድ ድርጅት ቤቶች ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ መለያ ቁጥር ፌ/ቤ/ኮ/ብ ግ/ጨ አገ/12/11/18 የወጣ ሲሆን ነገር ግን በተራ ቁጥር 4 እና 5 የተጠቀሱት ቀናቶች ከሐምሌ 3 ቀን 2018 ዓ/ም እስከ ሐምሌ 20 ቀን 2018 ዓ.ም መሆኑን በዚህ ማስታወቂያ የተስተካከለ ሲሆን የተቀረውን የማስታወቂያ ዝርዝር ሐምሌ 3 ቀን 2018 ዓ/ም በወጣው ማስታወቂያ የሚቀጥል መሆኑን እንገልፃለን።

ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ 

https://tender.2merkato.com/tenders/6a509e4d0a538a75e2000001 

https://tender.2merkato.com/tenders/6a509d4e0a538abe96000001 


Tender details

  • Deadline: 2026-07-27
  • Publishing entity: Federal Housing Corporation
  • Published: Jul 12, 2026

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders