Amhara
844 tenders
-
Amhara national regional state represented by Amhara road, Transport and logistics bureau Invites Eligible Bidders for the construction of special structures (bridges/drainage structures) across various woredas in the Amhara National Regional State.
—Road and Bridge Construction Published 8 May 2026 Source: 2merkato -
የደብረ ታቦር ከተማ አስተዳደር ከተማ መሰረተ ልማት መምሪያ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የጽህፈት መሳሪያ ግዥዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
—Equipment and Accessories Published 7 May 2026 Source: 2merkato -
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የምሥራቅ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት መጋዝን ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል
—Building Construction Published 7 May 2026 Source: 2merkato -
ሱታና ንግድና የማማከር ስራዎች ኢተርፕራይዝ የምግብ ኮምፕሌክስ ፋብሪካ ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ አሸዋና ድንጋይ እንዲሁም ለተማሪዎች ቀለብ የሚውል ጤፍ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
—Building and Finishing Materials Published 7 May 2026 Source: 2merkato -
የአብክመ ገቢዎች ቢሮ ኤሌክትሮኒክስ፣ Advanced CI/CD Technical Training for IT Experts አገልግሎት ግዥ እና በመደበኛ በጀት የካሜራ ዕቃ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
—Equipment and Accessories Published 7 May 2026 Source: 2merkato -
ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ/ማ 200 ካ.ሜ የሆነ መኖሪያ ቤት በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
—House and Building Sale Published 7 May 2026 Source: 2merkato -
የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
—House and Building Sale Published 7 May 2026 Source: 2merkato -
ፀደይ ባንክ አ.ማ. እንጅባራ ዲስትሪክት የፕላስቲክ ፋብሪካ እና ድርጅት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
—House and Building Sale Published 7 May 2026 Source: 2merkato -
የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
—House and Building Sale Published 7 May 2026 Source: 2merkato -
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እንዲሁም የመገናኛ እና የእይታ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
—Office Machines and Accessories Published 7 May 2026 Source: 2merkato -
የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል
—House and Building Sale Published 7 May 2026 Source: 2merkato -
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የጣቁሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤት ግንባታ እንዲገነባላቸው በጠየቁት መሰረት መ/ቤታችን ደረጃ 6 እና ከዚያ በላይ የግንባታ የንግድ ስራ ፈቃድ ያላቸውን ተወዳዳሪዎች አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
—Building Construction Published 7 May 2026 Source: 2merkato
Get new tenders in your inbox
Subscribe and qelal emails you new tenders and deadline reminders. Free, unsubscribe anytime.