Property and building foreclosure

የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Description

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ


በአፈ/ከሳሽ ወ/ሮ ለምለም ፍሬው እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ አደራ ቸኮል መካከል ባለው የጋብቻ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ 05 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ ኮ/ር ዕድሜ አለም፣ በምዕራብ እና በሰሜን መንገድ እንዲሁም በደቡብ ቻላቸው መኮነን ተዋስኖ የሚገኘው ቤት በአቶ አደራው ቸኮል ስም የተመዝገበ የፍርድ ባለእዳ የሆነው የሊዝ እዳ ያለበት በመነሻ ዋጋ በብር 3,367,344.08 (ሶስት ሚሊዮን ሶስት መቶ ስልሳ ሰባት ሺህ ሶስት መቶ አርባ አራት ብር ከዜሮ ስምንት ሳንቲም) ይሸጣል ስለሆነም ከሚያዚያ 26/2018 ዓ.ም እስከ ግንቦት 26/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለ30 ተከታታይ ቀናት በጋዜጣ ወጥቶ ቆይቶ ጨረታው ግንቦት 27/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 እንዲሸጥ ሲል ፍ/ቤቱ አዝዟል።

ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች ወደ ጨረታው ስትመጡ የጨረታውን መነሻ ዋጋ ¼ ኛውን በሲፒኦ ይዛችሁ እንድትቀርቡ እናሳስባለን።


የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-06-04
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid opening: 2026-06-04 12:00
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Banja Woreda Court
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Be'kur (May 04, 2026)
  • Posted at: 2026-05-07T06:51:59.000Z
← Back to all tenders