Property and building foreclosure
የእናት ባንክ አ.ማ. ወፍጮ ቤት እና መኖሪያ ቤት በሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Property and building foreclosureHouse and Building SaleSales, Disposals and Foreclosure
Addis Ababa
Description
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
የእናት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት በሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
|
ተቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
ለጨረታው የቀረበው ንብረት |
የንብረቱ የሚገኝበት ቦታ እና ስፋት |
የሐራጅ መነሻ ዋጋ |
ሐራጁየሚከናወንበት ቀንእና ሰአት |
||||
|
ከተማ |
ቀበሌ |
የካርታ ቁጥር |
የቦታ ስፋት |
ቀን |
ሰዓት |
||||||
|
1 |
አቶ አዲሱ ጋሹ |
አቶ አዲሱ ጋሹ |
እንጂባራ
|
ወፍጮ ቤት |
ቲሊሊ
|
01 |
12122/2012
|
200 ካ.ሜ |
2,031,240.20
|
መስከረም 12 ቀን 2019 ዓ.ም. |
ጠዋት 3፡00-4:15 |
|
2 |
አቶ አዲሱ ጋሹ |
አቶ አዲሱ ጋሹ |
እንጂባራ
|
መኖሪያ ቤት |
ቲሊሊ
|
01 |
8787/2008
|
200 ካ.ሜ |
2,030,301.41
|
መስከረም 12 ቀን 2019 ዓ.ም. |
ጠዋት 4፡30-5:45 |
የሐራጅ ደንቦች
- ተጫራቾች የሐራጅን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ።
- የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መነሻ ሰዓት አስራ አምስት ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል:: በሐራጁ የመጨረሻ አስራ አምስት ደቂቃዎች የተጫራቾች ምዝገባ አይካሄድም።
- አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበት ቀሪ ገንዘብ የጨረታው አሸናፊ መሆኑ ደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ በአስራ አምስት (15) ቀናት ውስጥ አጠቃልሎ መከፈል አለበት:: ባይከፍል ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰራዛል።
- ሐራጁ ከላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ንብረቶቹ ባለበት ይካሄዳል።
- በሐራጅ ላይ መገኝት የሚችሉት ተጫራቾች ተበዳሪ እና ንብረት አስያዦች ወይም ሕጋዊ ተወካዮች ብቻ ናቸው።
- በተራ ቁጥር 1 ላይ የተጠቀሰው ወፍጮ ቤትን በተመለከተ የንግድ ቤት ስለሆነ ለመንግስት የሚከፈለወን 15% ተ.እ.ታክስ ገዥው (አሸናፊው) ለመንግስት ይከፍላል።
- የሐራጅ አሸናፊው ባሸነፈበት ዋጋ ላይ ለመንግስት የሚከፈለውን ታክስ፣ በህግ የተወሰኑ ክፍያዎችን የስም ማዛወሪያን ጨምሮ ገዢው / አሸናፊው ይከፍላሉ።
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ለሐራጅ የቀረቡትን ንብረቶች ለመጎብኘት የሚፈልጉ ከአበዳሪው ቅርንጫፍ ጋር ቀጠሮ በመያዝ መጎብኘት ይችላሉ።
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115586568/ 0115-523472 በመደወል መጠየቅ ይቻላል።
Tender details
- Deadline: 2026-09-22
- Bid closing time: 11:45
- Bid closing (note): የጨረታው መዝጊያ ሰዓት የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-09-22 11:45
- Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ሰዓት የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Enat Bank S.C.
- Bid bond: 25%
- Published on: Reporter (Aug 09, 2026)
- Posted at: 2026-08-10T13:34:15.000Z