Property and building foreclosure

ብርሃን ባንክ አ.ማ G+3 የንግድና እና የመኖሪያ ቅይጥ እና ንግድ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ

ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 216/92 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች በመገንዘብ ማክበር ይኖርባቸዋል።

  1. ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋውን የ1/4 (አንድ አራተኛ) (ሲፒኦ) በብርሃን ባንክ አ.ማ ስም ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።
  2. የጨረታው አሸናፊ ጨረታውን እንዳሸነፈ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ ንብረቱን መረከብ አለበት። በእነዚህ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል። በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ይመለስላቸዋል።
  3. የመኖሪያ፣ ንግድ እና መጋዘን ቤቶቹ ጨረታ ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ይከናወናል።
  4. የጨረታ አሸናፊው በሚገዛው ንብረት ላይ የሚፈለግ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈሉ ግብር፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ የስም ማዛወሪያ ክፍያዎች እና የሊዝ ክፍያዎች ይመለከተዋል።
  5. መያዣ ሰዎች ሐራጁ በሚከናወንበት ቦታ ቀንና ሰዓት መገኘት ይችላሉ። ባይገኙ ግን ሐራጁ በሌሉበት ደካሄዳል።
  6. በባንኩ ብድር መምሪያ መስፈርት መሰረት እና በተሰጠው ጊዜ ውስጥ የሚፈለግበትን ለሚያሟላ ተጫራች ባንኩ በከፊል ብድር ሊያመቻች ይችላል።
  7. ለጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች በስራ ሰዓት ኘሮግራም አስይዞ ለመጐብኘት ይቻላል።
  8. ባንኩ የተሻላ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለሙ።

የመኖሪያ እና ንግድ ቤቶች

ተ.ቁ

የተበዳሪዉ ስም

የመያዣ ዕጭዉ ስም

መኖሪያ/ የንግድ ቤት የሚገኝበት አድራሻ

የቦታው ስፋት በካሬ ሜትር

የንብረቱ አገልግሎት

 

የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር

የጨረታ መነሻ ዋጋ

 

ጨረታዉ የሚካሂድበት ቀን እና ሰዓት

1

ጌታሁንና ቤተሰቡ አግሮ ኢንዱስትሪ .የተ.የግ.ማህበር

ጌታሁን ሲዳ

 

አዲስ አበባ ከተማ የካ /ከተማ ወረዳ 09

457 .

 

G+3 የንግድና እና የመኖሪያ ቅይጥ

 

AA000050904315

 

47,350,000.00

 

ጳጉሜ 03 ቀን 2018 ዓ.ም.  ከጠዋቱ 400- 530

 

2

ኤስ ኮንስትራክሽን

አምሐ ኃይሉ

/ ከተማ አቃቂ ቃሊቲ /ከተማ ወረዳ 04

57.76 .

 

ንግድ

 

AA000070405637231

 

3,600,000.00

 

ጳጉሜ 03 ቀን 2018 ዓ.ም. ከቀኑ 800 -930

 

3

ባሓሩ አየለ

መሰለ አሼቦ

አዲሎ ከተማ 01 ቀበሌ

104 .

 

ንግድ

 

አከ//1070/08

650,000.00

 

ጳጉሜ 03 ቀን 2018 ዓ.ም. ከጠዋቱ 400- 530

4

ሀብታሙ ስራብዙ

 

ሀብታሙ ስራብዙ

ነቀምት ከተማ 04 ቀበሌ

81.84 .

 

ንግድ

 

OR008010704039

 

5,700,000.00

 

ጳጉሜ 03 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 400- 530

5

በላይነህ ሹሜ

 

ባንቹ ጌቲ

ብቸና ከተማ 04 ቀበሌ

150 .

 

መኖሪያ ቤት

 

ብቸ0.340/12

 

950,000.00

 

ጳጉሜ 04 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 400 -530

6

ህሩይ አምደወርቅ

 

ሙሉጎጃም አይነታው

እንጅባራ ከተማ 05 ቀበሌ

200 .

 

መኖሪያ ቤት

 

082/2014

 

2,000,000.00

 

ጳጉሜ 04 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 400 530.

 ተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮች 011-650 6900 እና 011-650 6276 በመደወል መጠየቅ ይቻላል።


Tender details

  • Deadline: 2026-09-09
  • Bid closing time: 11:30
  • Bid closing (note): የሐራጁ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-09-09 11:30
  • Bid opening (note): የሐራጁ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Berhan Bank S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Reporter (Aug 09, 2026)
  • Posted at: 2026-08-10T13:19:07.000Z
← Back to all tenders