Property and building foreclosure

የኦሮሚያ ኀብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. የጨረታ ማስተካከያ አውጥቷል

Description

እርማት፡-

እሁድ ሐምሌ 19 ቀን 2018 ዓ.ም ታትሞ በወጣው ሪፖርተር ጋዜጣ ቅጽ 31 ቁጥር 2736 ክፍል 1 ገጽ 47 ተራ ቁጥር 3 ላይ በተበዳሪ እና አስያዥ ስም አቶ ደረጀ ለገሰ ጀጣ ስም ለጨረታ የቀረበ የብድር መያዣ ንብረት የንብረቱ ዓይነት G+1 መኖሪያ ቤት ተብሎ የነበረው በስህተት ስለሆነ G+2 መኖሪያ ቤት ተብሎ ተስተካክሎ እንዲነበብ በዚህ የሐራጅ ማስታወቂያ የተስተካከለ መሆኑን እናሰውቃለን።

የኦሮሚያ ኀብረት ሥራ ባንክ አ.ማ

ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ 

https://tender.2merkato.com/tenders/6a673c190a538a83de000001 


Tender details

  • Deadline: 2026-09-01
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid opening: 2026-09-01 12:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Oromia Cooperative Bank S.C.
  • Published on: Reporter (Aug 09, 2026)
  • Posted at: 2026-08-10T13:42:46.000Z
← Back to all tenders