Property and building foreclosure

የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Description

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ አቶ ሙሉአለም ታያቸው እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ ደሳለው ሽቴ መካከል ባለው የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በግምጃ ቤት ከተማ 01 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ ግርማ አለማየሁ፣ በምዕራብ ተስፋየ ብዙአየሁ፣ በሰሜን የቀበሌ ቤት እንዲሁም በደቡብ መንገድ ተዋስኖ የሚገኘው በተከሳሽ ስም ተመዝግቦ የሚገኘው መኖሪያ ቤት በመነሻ ዋጋ በብር 732,360.05 (ሰባት መቶ ሰላሳ ሁለት ሺህ ሶስት መቶ ስልሳ ብር ከዜሮ አምስት ሳንቲም) ይሸጣል። ስለሆነም ከሚያዚያ 26/2018 ዓ.ም እስከ ግንቦት 26/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለ30 ተከታታይ ቀናት በጋዜጣ ወጥቶ ቆይቶ ጨረታው ግንቦት 27/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 6፡00 ይሸጣልተጫራቾች ወደ ጨረታው ስትመጡ የጨረታውን መነሻ ዋጋ ¼ ኛውን በሲፒኦ ይዛችሁ እንድትቀርቡ እያሳወቅን ውጤቱ ለግንቦት 28/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ለሆነው ቀጠሮ እንዲቀርብ ሲል ፍርድ ቤቱ አዝዟል።


የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-06-04
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid opening: 2026-06-04 12:00
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Banja Woreda Court
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Be'kur (May 04, 2026)
  • Posted at: 2026-05-07T07:06:07.000Z
← Back to all tenders