Property and building foreclosure

ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ/ማ 200 ካ.ሜ የሆነ መኖሪያ ቤት በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ/ማ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች ያለባቸውን ብድር በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት ተቋሙ አነስተኛ የፋይናንስ ስራ አዋጅ ቁጥር 626/2001 እና አዋጅ ቁጥር 97/1990 በተሠጠው ስልጣን መሠረት ብድሩን በዋስትና ወይም በመያዣነት የተያዘውን የመኖሪያ ቤት በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።

የቅርንጫፍ ስም

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

የንብረቱ አይነት የሚገኝበት ቦታ

ስፋት

የሐራጅ መነሻ ዋጋ

ሐራጅ የሚካሄድበት ቦታ

ረታ ቅርንጫፍ

ዘላለም ብርሃኑ እና ተናኘ ከተማው

ዘላለም ብርሃኑ እና እታገኘው ወርቁ

የመኖሪያ ቤት ወረታ ከተማ

2 0 0 .

1,284,046.09

ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም በወረታ ቅርንጫፍ ግንቦት 26/2018 / ከረፋዱ 500


ማሳሰቢያ፡-

  1. ማንኛውም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው የሐራጁን 5 በመቶ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላሉ።
  2. አሸናፊው ጨረታውን ካሸነፉበት ቀን ጀምሮ ገንዘቡን በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለባቸው ሲሆን ይህን ካላደረጉ ለሐራጅ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ ሳይሆን ውሉ ይቋረጣል።
  3. ሐራጁ የሚካሄድበት በአማራ ክልል በወረታ ከተማ 04 ቀበሌ ወረታ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ነው።
  4. በጨረታው ላይ ተጫራቾችና ባለንብረቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎቾቻቸው መገኘት አለባቸው።
  5. ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  6. በመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን እና የስም ማዛወሪያዎችን እንዲሁም ሌሎች ወጭዎችን የጨረታው አሸናፊ ይሸፍናል።
  7. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251 58 446 1814 መጠየቅ ይችላሉ።

ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ/ማ


Tender details

  • Deadline: 2026-06-03
  • Bid closing time: 11:00
  • Bid opening: 2026-06-03 11:00
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Tana Micro Finance Institution S.C.
  • Bid bond: 5%
  • Published on: Be'kur (May 04, 2026)
  • Posted at: 2026-05-07T06:48:03.000Z
← Back to all tenders