የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ አቶ ምህረት አለም እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ ደረጀ የኔት መካከል ባለው የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ 02 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ መለሰ አዳል፣ በምዕራብ መንገድ፣ በሰሜን ደረጀ የኔት እንዲሁም በደቡብ ሙሉአለም ተዋስኖ የሚገኘው መኖሪያ ቤት በአቶ ደረጀ የኔት ስም ተመዝግቦ የሚገኘው ቤት በመነሻ ዋጋ በብር 3,897,543.08 (ሶስት ሚሊዮን ስምንት መቶ ዘጠና ሰባት ሺህ አምስት መቶ አርባ ሶስት ብር ከሰማንያ ሶስት ሳንቲም) ይሸጣል። በመሆኑም ከሚያዚያ 26/2018 ዓ.ም እስከ ግንቦት 26/2018 ለ30 ተከታታይ ቀናት በጋዜጣ ወጥቶ ቆይቶ ጨረታው ግንቦት 27/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 6፡30 እንዲሸጥ ሲል ፍርድ ቤቱ አዝዟል።

ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች ወደ ጨረታው ስትመጡ የጨረታውን መነሻ ዋጋ ¼ኛውን በሲፒኦ ይዛችሁ እንድትቀርቡ


የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-06-04
  • Bid closing time: 12:30
  • Bid opening: 2026-06-04 12:30
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Banja Woreda Court
  • Bid bond: 25%
  • Published: May 04, 2026
  • Posted at: 2026-05-07T07:09:58.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders