Steel, Metals and Aluminium
411 tenders
-
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሻሸመኔ ሪጅን ያገለገለ (three winding /col) ትራንስፎርመሮች እና ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳደሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
—Metal and Metal Working Published 13 May 2026 Source: 2merkato -
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የተለያዩ አገልግሎት ላይ የዋሉ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
—Plastic Products Published 13 May 2026 Source: 2merkato -
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጎንደር ሪጅን ብረታ ብረቶችን፣ አሮጌ ጎማዎች፣ አሮጌ ምሶሶዎች፣ ባዶ በርሜሎች፣ አሮጌ ትራንስፎርመሮች ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
—Disposal Sale Published 13 May 2026 Source: 2merkato -
የደቡብ ወሎ ዞን ገንዘብ መምሪያ አገልግሎት ለሚሰጣቸው የዞን መምሪያዎች አገልግሎት የሚውል በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ የመኪና ሞተር ዘይት እና ቅባት፣ የመኪና ጎማ፣ የፋብሪካ ማቴሪያል፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመኪና እቃ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
—Fuel and Lubricants Published 13 May 2026 Source: 2merkato -
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ስለማራዘም እና የአድራሻ ለውጥ ማድረጉን መግለፅ ይፈልጋል
—Building and Finishing Materials Published 13 May 2026 Source: 2merkato -
የኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ብረታ ብረቶች ህጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ላላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
—Other Sales Published 13 May 2026 Source: 2merkato -
አማራ ልማት ማህበር /አልማ/ የቢ+2 ጂ+4 ህንፃ የግድግዳ ክፍል አልሙኒየም ልባስ ስራ እና ሌሎች የተለያዩ ስራዎች በፋይነት ማሰራት ይፈልጋል
—Aluminium Products Published 13 May 2026 Source: 2merkato -
ታህሰብ የንግድ ስራዎች አክሲዮን ማህበር ብዛት ያላቸው ያገለገሉ የመስኮት መስታወት ከነፍሬሙ፣ በሮች ባለ መስታወት ከነሙሉ ፍሬማቸው፣ ተነቃቃይ ብረቶች፣ የተለያዩ መጠን ያላቸው ቶቦላሪዎች፣ ዜድ ብረቶች፣ ቲ ብረቶች እና የመስኮት መስታወቶች በአጠቃላይ ብዛት ያላቸው ሌሎች የተለያዩ ብረታ ብረት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
—Disposal Sale Published 12 May 2026 Source: 2merkato -
የቢሾፍቱ ከተማ ልዩ 1ኛ ደረጃ የመጠጥ ውኃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ያገለገሉ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
—Metal and Metal Working Published 12 May 2026 Source: 2merkato -
በሰሜን ሸዋ ዞን በሞጃና ወደራ ወረዳ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት ሥር የሰላ ድንጋይ ጤና ጣቢያ የተለያዩ ስራዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል
—Road and Bridge Construction Published 12 May 2026 Source: 2merkato -
የእነማይ ወ/ገ/አ/ል/ጽ/ቤት የተለያዩ አሮጌ ብርታ ብረቶች በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
—Other Sales Published 12 May 2026 Source: 2merkato -
Ethio-Engineering Group Power Equipment Manufacturing Industry is inviting sealed bids for a three-year framework procurement of Cold-Rolled Grain-Oriented (CRGO) Electrical Steel, 8mm Copper Rod, and transformer raw materials.
—Equipment and Accessories Published 11 May 2026 Source: 2merkato
Get new tenders in your inbox
Subscribe and qelal emails you new tenders and deadline reminders. Free, unsubscribe anytime.