ኖብል አክሽን ሆሊስቲክ ዲቬሎፕመንት ሁለት ያገለገሉ መኪኖች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ በሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ማስታወቂያ
ኖብል አክሽን ሆሊስቲክ ዲቬሎፕመንት የተባለ ግበረሰናይ ድርጅት ሁለት ያገለገሉ መኪኖች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ በሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
ስለሆነም ህጋዊ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች አሟልተዉ እንዲጫረቱ ተጋብዘዋል።
1. ተጫራቾች ይህ የጨረታ ጥሪ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 /አስራ አምስት ተከታታይ የሥራ ቀናት በሥራ ሰዓት ብቻ ከኖብል አክሽን ሆሊስቲክ ዲቨሎፕመንት ከቢሮ ቁጥር Q02 የጨረታ ሠነዱን በ500 ብር መግዛት ይችላሉ።
2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር ለአንድ መኪና 80,000 (ሰማኒያ ሺህ ብር) በባንክ በተረገጋጠ ሲ.ፒ.ኦ/ በማስያዝ ከመጫረቻ ሠነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
3 ይህ ጨረታ የሚከፈተው በቀን ሚያዚያ 14/8/2018 ዓ.ም ከሠዓት በኋላ 11፡00 ሠዓት ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሚያዚያ 15 ቀን 2018 ከጧቱ 4፡00 ሰዓት ላይ በድርጅቱ ቢሮ ይከፈታል።
4. ወድድሩ በይፋ በሐረጅ የሚሸጥ ስለሆነ ማንኛዉም ህጋዊ ሠዉ መሳተፍ ይችላል።
5. የጨራታው መነሻ ዋጋ በጨራታ ሠነዱ ውስጥ የተገለጸ መሆኑን እናሳውቃለን።
6. ተጫራቾች የጨረታ አሸናፊነተቸው በተገለጸ አምስት ቀናት ውስጥ ሙሉ ገንዘብ ገቢ አድርገው መኪኖችን የማንሳት ግዴታ አለባቸዉ።
7. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
ኖብስ አክሽን ሆሊስቲክ ዲቨሎፕመንት
ለቡ ቫርኔሮ ኮርሺያል ማዕከል, 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር Q02
ወረዳ 01, የቤት ቁጥር አዲስ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ
ከለቡ መብራት በስተምዕራብ/ጀሞ አቅጣጫ በግምት 300 ሜትር
አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ
ስልክ ቁጥር +251 93 030 3878 ፣ +251 91 149 1268 ፤ +251 93 007 0874
Tender details
- Deadline: 2026-04-22
- Bid closing time: 17:00
- Bid opening: 2026-04-23 10:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Noble Action Holistic Development Charity Organization
- Bid bond: 80,000.00 ብር ለአንድ መኪና
- Bid document price: 500.00 ብር
- Published: Apr 05, 2026
- Posted at: 2026-04-06T13:57:15.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.