አናብስት መኮንኖች የጥበቃና የፅዳት አገልግሎት አ.ማ. ያገለገለ ተሽከርካሪ እና አዲስ ሞተር ሣይክል መሸጥ ይፈልጋል

Description

የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

አናብስት መኮንኖች የጥበቃና የፅዳት አገልግሎት አ.ማ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ያገለገለ ተሽከርካሪ እና አዲስ ሞተር ሣይክል መሸጥ የሚፈልግ በመሆኑ ፍላጐቱ ያላቸው እና ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶችና ግለሰቦች በጨረታው እንዲሣተፉ ይጋብዛል።

/

የተሽከርካሪ ዓይነት

የመጫን አቅም

የሠ ቁጥር

የቻንሲ ቁጥር

የሞተር ቁጥር

ግለጫ

1

ያገለገለ ሚኒባስ

አሽከርካሪውን ሣይጨምር 13 ሰው

3-81003-ኦሮ

LH172-0020432

SL-4788674

ሞዴ 5L 2004

2

አዲስ ሞተር ሣይክ

1

ለው

MD625AF72L1E09136

AF7FN1208637

ዴል star HLX150CC

የተጫራቾች መመሪያ

1. ተጫራቾች እስከ ሚያዚያ 9 ቀን 2018 ዓ/ም እስከ ጠዋቱ 4፡00 ሠዓት ድረስ ባሉት የሥራ ቀናት ሙስጥ ጨው በረንዳ ሀዋ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 304 የተጫራቾች መመሪያ እና የዋጋ ማቅረቢያ ቅፅ ሠነድ የማይመለስ ብር 200.00/ሁለት መቶ ብር/ ከፍለው መወሰድ ይችላሉ።

2. የጨረታውን ሰነድ የገዙ ተጫራቾች እስከ ሚያዚያ 9 ቀን 2018 ዓ/ም ድረስ ተሽከርካሪዎቹ በሚገኙበት ቦታ በመምጣት ከቀኑ 7፡30 — 10፡00 ሰዓት መመልከት ይችላሉ።

3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) ብር 25,000(ሀያ አምስት ሺ ብር) በአናብስት መኮንግች የጥበቃና ፅዳት አገልግሎት አ.ማ ስም በማሰራትና የሚገዙበትን ዋጋ ተጨማሪ እሴት ታክስ ጨምሮ በተዘጋጀው የዋጋ ማቅረቢያ ቅፅ ላይ በመሙላት በታሸገ ኢንቨሎፕ ለዚሁ ለጨረታ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።

  • በሚቀርበው የጨረታ ሰነድ ላይ ስርዝ ድልዝ ካስ ለውድድር አይቀርብም

4. ጨረታው ሚያዚያ 9 2018 ዓ/ም ጠዋት 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻችሁ በተገኙበት ይከፈታል።

  • ሆኖም ተጫራቾች በራሱ ምርጫ በሚከፈትበት ጊዜ ሣይገኝ ቢቀር ጨረታውን መክፈት አያስተጓጉልም

5. ድርጅቱ የጨረታው አሸናፊ ጨረታው በተከፈተ በ3(ሶስት) የስራ ቀናት ውስጥ በመስየት ያሳውቃል

6. በጨረታ ያላሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙትን የጨረታ ማስከበሪያ በ05(አምስት) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ይመለስላቸዋል።

7. በጨረታው አሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች ማሸነፋቸጩ ከተገለፀበት እለት አንስቶ ባሉት 05(አምስት) የስራ ቀናት ውስጥ ያሸነፉበትን ሙሉ ክፍያ ከፍለው ንብረታቸውን መረከብ አለባቸው።

8. ተሽከርካሪውን(ዎችን) በተመለከተ የስም ዝውውር እና ሁሉንም እቃዎች ከማጓጓዝ ጋር የተያያዙ ወጪዎችን አሸናፊው ይሸፍናል።

9. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- ጨው በረንዳ ሃዋ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 304

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251-922 100 056 ወይም +251-989 505 051 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።


Tender details

  • Deadline: 2026-04-17
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-04-17 10:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: የአናብስት መኮንኖች የጥበቃና የፅዳት አገልግሎት አክሲዮን ማህበር
  • Bid bond: 25,000.00 ብር
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published: Apr 05, 2026
  • Posted at: 2026-04-06T14:12:01.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders