የፋብሪካ ማሽኖች የድርድር ሽያጭ ጨረታ
Description
የፋብሪካ ማሽኖች የድርድር
ሽያጭ ጨረታ
ድርጅታችን ኒሐም ኢንተርናሽናል ቢዝነስ ኃላ/የተ/የግል ማህበር በሸገር ከተማ አስተዳደር ገላን ክ/ከተማ ላይ የሚገኝ 2 /ሁለት/ ቦታ ላይ የብረታ ብረት መቁረጫ አራት ሜትር ቁመት ድረስ መጠቅስል የሚችል እና እስከ 25 ሚ.ሜ ውፍረት ማጠፍ የሚችል፣ ቅርፅ ማውጫ ፣የመለዋወጫ ማምረቻ ሙሉ ወርክ ሾፕ ማሽኖች ስሪታቸው የጣሊያን የሆኑ እና የሲሚንቶና የአግሮ ባግ ማምረቻ ማሽኖች ስሪታቸው ኦስትሪያና የቻይና የሆኑ በማምረት ሳይ ያሉ ማሽኖች ያሉት በመሆኑ በሼር ለመስራት ወይም በድርድር ለመሸጥ ይፈልጋል።
ስለሆነም ማንኛውም በሼር ለመስራት ወይም በድርድር ለመግዛት የሚፈልግ ግለሰብም ሆነ ድርጅት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 7 /ሰባት/ የሥራ ቀን ድረስ ወደ ድርጅታችን ቀርቦ ማሽኖቹን በማየት ድርድሩን ወይም ገዥውን መፈፀም የሚችል መሆኑን እናሣውቃለን።
ገዥዎች የባንክ ብድር ከፈስጉ ተገቢውን ፎርማሊቲ ካሟሉ ሻጭ የባንክ ብድር እንዲመቻች ጥረት ያደርጋል።
ድርጅታችን በሽያጩ ዙሪያ የተሻለ መንገድ ካገኘ ሽያጩን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ በህገ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- ኢትዮ ቻይና መንገድ ጎተራ ወንጌላዊት ሕንፃ አለፍ ብሎ ካስ ታወር ፊት ለፊት።
Tender details
- Deadline: 2026-04-13
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 7 /ሰባት/ የሥራ ቀን ድረስ
- Bid opening: 2026-04-13 17:00
- Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት አልተገለጸም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Niham International Business PLC
- Published: Apr 05, 2026
- Posted at: 2026-04-06T14:16:53.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.