Building Construction
ወይራ ቤተል ሁለገብ ሸማቶች ኃ/የተ/ህ/ስ/ማህበር የሸማች ህብረት ስራ ማህበሩ የመዝናኛ ክበብ ዕድሳት፣ የመጸዳጃ እና ማብሰያ ቤት ዕድሳትና ስራ እንዲሁም የአጥር ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ወይራ ቤተል ሁለገብ ሸማቶች ኃ/የተ/ህ/ስ/ማህበር የሸማች ህብረት ስራ ማህበሩ የመዝናኛ ከበብ ዕድሳት የመጸዳጃ እና ማብሰያ ቤት ዕድሳትና ስራ እንዲሁም የአጥር ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
ስለሆነም መሰፈርቱንየምታሟሉ ተወዳዳሪዎች እንድትወዳደሩ የጋበዝን መሆናችን እየገለፅን ለመወዳደር ማሟላት ያለባችሁ
መስፈርቶች።
1. የዘመኑ የታደሰ የንግድ/የግንባታ ፍቃድ ያለው
2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው
3. የዘመኑ ግብር የከፈለ
4. ማህበሩ በሚያቀርበዉ የዉል ሰነድ ህጋዊ የውል ስምምነት መዋዋል የሚችል
5. የግንባታ ዋጋ ዝርዝር መሰረት የእጅ ዋጋ ለብቻ ማቅረብ የሚችል እንዲሁም የግንባታ ዋጋ በዝርዝሩ መሰረት ከነማቴሪያሉ ማቅረብ የሚችል
6. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ዉስጥ የጨረታ ሰነዱን ከማህበሩ ጽ/ቤት መውሰድ የሚችሉ መሆኑን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስገባት የሚችሉ መሆኑን እየሳወቅን የሚሰራውን ቦታዎች የስራ ዓይነት በአካል ቀርበው ማየት ይችላሉ።
7. ጨረታው በተዘጋበት ቀን በ8፡00 ሰዓት ተጨራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቻው በተገኙበት ይከፈታል።
8. የጨረታው ማስከበሪያ ሲፒኦ 2% ባቀረቡት የእጅ ዋጋ ወይንም ጠቅላላ ዋጋ ልክ ያቀርባሉ እንዲሁም ጨረታውን ያሸነፈው አካል 10% በሲፒኦ ያሲዛል
9. ጨረታው በተከፈተ ሰዓት የተያዘዉ ሲፒኦ በሰዓቱ ተመላሽ ይደረጋል።
- ማሳሰቢያ፡ ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0919870732 ወይም 0911904621 ወይንም 091897842
- አድራሻ፡-ኮ/ቀ/ክ/ከተማ ወረዳ ዐ6 ከወይራ ታክሲ ማዞሪያ ከፍ ብሎ አሮጌ ቴሌ አካባቢ
ኮ/ቀራኒዮ ክ/ከተማ ወረዳ 6 ወይራ ቤቴል ሁለ/ሸማቾች ኃላ/የተ/የህ/ሥ/ማህበር
Tender details
- Deadline: 2026-11-19
- Bid closing time: 14:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት
- Bid opening: 2026-11-19 14:00
- Bid opening (note): ጨረታው በተዘጋበት ቀን በ8፡00 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: ወይራ ቤቴል ሁለ/ሸማቾች ኃላ/የተ/የህ/ሥ/ማህበር
- Bid bond: 2%
- Published on: Addis Zemen (Nov 08, 2026)
- Posted at: 2026-11-09T11:21:17.000Z
- Source: Qelal Tenders