Building Construction

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ለLot 01- Addis Adama Branch Simple Garage Construction work እና Lot 02- Modjo-Hawassa Branch Office Renovation Works ያወጣው የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ

Description

የጨረታ ማታወቂያ

የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 19/2019

1. Lot 01- Addis Adama Branch Simple Garage Construction work and

Lot 02- Modjo-Hawassa Branch Office Renovation Works. በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል።

  • የታደሰ ንግድ ፍቃድ
  • ታክስ ክሊራንስ
  • የታክስ ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት
  • ቫት ተመዝጋቢ
  • በግዥ ባለስልጣን የምዝገባ ማስረጃ
  • በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ወረቀት
  • ፀንቶ የሚቆየው ለ 30 (ሰላሳ) ቀናት

የጨረታ ማስከበሪያ መጠን Lot 01-Addis Adama Branch Simple Garage Construction work 30,000.00 (ሰላሳ ሺህ ብር) and Lot -2 Modjo Hawassa Branch Office Renovation Works 30,000.00 (ሰላሳ ሺህ ብር) ብቻ ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲ.ፒ.ኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና መሆን ይኖርበታል።

ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በፋይናንስ ክፍል ቢሮ ቁጥር 01 የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ) ብር በመክፈል የጨረታ ሰነድ ሶፍት ኮፒውን በግዥ ክፍል መውሰድ ትችላላችሁ።

  • የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ በቀን፣ወር እና ሰዓት 10/03/2019 ዓ.ም እስከ ቀኑ 9፡00 ሰዓት ይሆናል።
  • ጨረታው የሚከፈተው፡- በዕለቱ በቀን፣ወር እና ሰዓት 10/03/2019 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 ሰዓት ይሆናል።

ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ፡- 0114171703 ወይም 0973480047 መጠየቅ ይቻላል።

አድራሻ፡- የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ (ዋና መስሪያ ቤት አዲስ አበባ-አዳማ የክፍያ መንገድ መግቢያ በር ቱሉ ዲምቱ በስተግራ በኩል ይገኛል)

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ


Tender details

  • Deadline: 2026-11-19
  • Bid closing time: 15:00
  • Bid opening: 2026-11-19 15:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ethiopian Toll Roads Enterprise
  • Buyer's registered address: (ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ)
  • Bid bond: 30,000.00 ብር ለእያንዳንዱ
  • Bid document price: 300.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Nov 08, 2026)
  • Posted at: 2026-11-09T10:59:27.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders