የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የወልዲያ ሪጅን ለሰራተኞች የደንብ ልብስ ማሰፋት ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር፡ EEU/WR/NCB/004/2018

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የወልዲያ ሪጅን ለሰራተኞች የደንብ ልብስ ማሰፋት ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ዝርዝሩም እንደሚከተለው ነው።

.

የዕቃው አይነት

መለኪያ

ብዛት

1

ጃኬትና ሱሪ (ለቴክኒሻን)

በቁጥር

630

2

ቱታ

በቁጥር

29

3

ጋዋን

በቁጥር

12

1. ተጫራቾች የታደስ ንግድ ፍቃድ፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ የሚያቀርቡና በመስኩ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው እንዲሁም የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው።

2. ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሠነድ ለመግዛት ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ገንዘብ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በኢ/ኤ/ አገ/ ስም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000254834398 በማስገባትና የባንክ ደረሰኙን ወልዲያ ከተማ በሚገኘው የድርጅቱ ቢሮ የኢ/ኤ/አገ/ ወልዲያ ሪጅን ሰፕላይ ቸይን ማኔጂመንት ንብረት እና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ቁጥር 15 በማቅረብ መግዛት ይችላል።

3. ተጫራቾች ብር 12,600 (አስራ ሁለት ሺህ ስድስት መቶ አርባ ብር ብቻ) የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመረኮዘ የባንክ ጋራንቲ (Bid Bond) ማስያዝ አለባቸው።

4. ተጫራቾች ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን መረጃዎች በማሟላት የጨረታ ሰነዳቸውን ጨረታው ከወጣበት መጋቢት 28 ቀን 2018 ቀን ጀምሮ በስራ ስዓት እስከ ሚያዚያ 8 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ በስም በታሸገ ኢንቨሎፕ ለዚህ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።

ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ባይገኙም ሚያዚያ 8 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት በኢትዮጲያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ወልዲያ ሪጅን ወልዲያ ሪጅን የሰፕላይ ቼይን ማኔጅመንት ንብረት እና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ቁጥር 15 ይከፈታል።

5. ጽ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

6. ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 033-431-88-20 መጠየቅ ይችላሉ።

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ወልዲያ ሪጅን


Tender details

  • Deadline: 2026-04-16
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid opening: 2026-04-16 14:30
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Ethiopian Electric Utility
  • Bid bond: ብር 12,600 (አስራ ሁለት ሺህ ስድስት መቶ አርባ ብር ብቻ)
  • Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር)
  • Published: Apr 06, 2026
  • Posted at: 2026-04-07T08:16:14.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders