የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክት ፖርትፎሊዬ ማኔጅመንት ጽ/ቤት ከዚህ ቀደም ኮተቤ በሚገኘው በቴክኖሎጂ ልህቀት ማዕከል ግንባታ ሳይት ላይ ከመሬት ተቆፍሮ የወጣውን ድንጋይ በግልጽ ጨረታ ቁጥር EEU-PPM/18/2017 (NCB) አውጥቶ ሽያጭ ላይ የነበረው መሆኑ ይታወቃል፡፡ ይሁን እንጂ የተዘጋጀው ድንጋይ ያለቀ ስለሆነ ሽያጩ የተቋረጠ መሆኑን እናሳውቃለን።
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር EEU-PPM/18/2018 (NCB)
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክት ፖርትፎሊዬ ማኔጅመንት ጽ/ቤት ከዚህ ቀደም ኮተቤ በሚገኘው በቴክኖሎጂ ልህቀት ማዕከል ግንባታ ሳይት ላይ ከመሬት ተቆፍሮ የወጣውን ድንጋይ በግልጽ ጨረታ ቁጥር EEU-PPM/18/2017 (NCB) አውጥቶ ሽያጭ ላይ የነበረው መሆኑ ይታወቃል።
ይሁን እንጂ የተዘጋጀው ድንጋይ ያለቀ ስለሆነ ሽያጩ የተቋረጠ መሆኑን እናሳውቃለን ።
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የፕሮጀክት
ፖርትፎሊዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/67d534a207d5a8db7c0d4730
Tender details
- Deadline: 2026-04-15
- Bid closing time: 14:00
- Bid closing (note): የተቋረጠ ጨረታ
- Bid opening: 2026-04-15 14:30
- Bid opening (note): የተቋረጠ ጨረታ
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Ethiopia Electric Utility Project Portfolio Management Bureau
- Published: Apr 07, 2026
- Posted at: 2026-04-07T08:17:47.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.