Ethiopia Electric Utility Project Portfolio Management Bureau
6 tenders
Follow “Ethiopia Electric Utility Project Portfolio Management Bureau” by RSS →
-
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክቶች ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት የተለያዩ ቶነሮች በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-09-24 · Ethiopia Electric Utility Project Portfolio Management Bureau · Addis Ababa
Equipment and Accessories — -
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክቶች ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት የተለያዩ የጽዳት ዕቃዎች እና የተለያዩ የጽሕፈት መሳሪያዎች /Stationaries/ እቃዎች ግዥ ለማከናወን በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-09-22 · Ethiopia Electric Utility Project Portfolio Management Bureau · Addis Ababa
Cleaning and Janitorial Equipment and Service — -
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክት ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት የቴክኖሎጂ ልህቀት ማዕከል ግንባታ ሳይት ላይ ተከማችቶ የሚገኘውን ያልተጠረበ ወይም ለግንባታ ያልተዘጋጀ የቦርደር ድንጋይ መሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-07-31 · Ethiopia Electric Utility Project Portfolio Management Bureau
Disposal, scrap and surplus sales — -
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክት ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት ከዚህ ቀደም ኮተቤ በሚገኘው በቴክኖሎጂ ልህቀት ማዕከል ግንባታ ሳይት ላይ ከመሬት ተቆፍሮ የወጣውን ድንጋይ በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ሰኔ 20 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ማውጣቱ ይታወቃል። ይሁን እንጂ የተዘጋጀው ድንጋይ ያለቀ ስለሆነ ሽያጩ የተቋረጠ መሆኑን እናሳውቃለን
Deadline 2026-07-13 · Ethiopia Electric Utility Project Portfolio Management Bureau
Disposal, scrap and surplus sales — -
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክት ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት ኮተቤ ሳሊተምህረት አካባቢ ባለው የተቋሙ የቴክኖሎጂ ልህቀት ማዕከል ግንባታ ሳይት ላይ ተከማችቶ የሚገኘውን የግንበኛ ድንጋይ መሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-07-13 · Ethiopia Electric Utility Project Portfolio Management Bureau
Disposal, scrap and surplus sales — -
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክት ፖርትፎሊዬ ማኔጅመንት ጽ/ቤት ከዚህ ቀደም ኮተቤ በሚገኘው በቴክኖሎጂ ልህቀት ማዕከል ግንባታ ሳይት ላይ ከመሬት ተቆፍሮ የወጣውን ድንጋይ በግልጽ ጨረታ ቁጥር EEU-PPM/18/2017 (NCB) አውጥቶ ሽያጭ ላይ የነበረው መሆኑ ይታወቃል፡፡ ይሁን እንጂ የተዘጋጀው ድንጋይ ያለቀ ስለሆነ ሽያጩ የተቋረጠ መሆኑን እናሳውቃለን።
Deadline 2026-04-15 · Ethiopia Electric Utility Project Portfolio Management Bureau
Disposal, scrap and surplus sales —
Get new tenders in your inbox
Subscribe and QELAL emails you new tenders and deadline reminders. Free, unsubscribe anytime.