የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክት ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት ከዚህ ቀደም ኮተቤ በሚገኘው በቴክኖሎጂ ልህቀት ማዕከል ግንባታ ሳይት ላይ ከመሬት ተቆፍሮ የወጣውን ድንጋይ በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ሰኔ 20 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ማውጣቱ ይታወቃል። ይሁን እንጂ የተዘጋጀው ድንጋይ ያለቀ ስለሆነ ሽያጩ የተቋረጠ መሆኑን እናሳውቃለን
Description
ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክት ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት ከዚህ ቀደም ኮተቤ በሚገኘው በቴክኖሎጂ ልህቀት ማዕከል ግንባታ ሳይት ላይ ከመሬት ተቆፍሮ የወጣውን ድንጋይ በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ሰኔ 20 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ማውጣቱ ይታወቃል።
ይሁን እንጂ የተዘጋጀው ድንጋይ ያለቀ ስለሆነ ሽያጩ የተቋረጠ መሆኑን እናሳውቃለን።
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የፕሮጀክት ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/6a3f83a90a538abd33000001
Tender details
- Deadline: 2026-07-13
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ሽያጩ የተቋረጠ መሆኑን እናሳውቃለን
- Bid opening: 2026-07-13 12:00
- Bid opening (note): ሽያጩ የተቋረጠ መሆኑን እናሳውቃለን
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Ethiopia Electric Utility Project Portfolio Management Bureau
- Published: Jul 01, 2026
- Posted at: 2026-07-01T07:52:08.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.