External audit and assurance
ነጻነት ጥበቃና ጽዳት አገልግሎት አክሲዮን ማህበር ከግንቦት 2013 ዓ.ም ጀምሮ ያለዉን እስከ ሰኔ 2018 ዓ.ም በድረስ የድርጅታችን የፋይናንስ እንቅስቃሴ በዉጪ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል
External audit and assuranceAccounting and Auditing, Accounting System DesignAmharic
Addis Ababa
More tags
Description
በድጋሚ የወጣ የኦዲት ባለሙያ የስራ ማስታወቂያ
ነጻነት ጥበቃና ጽዳት አገልግሎት አክሲዮን ማህበር ከግንቦት 2013 ዓ.ም ጀምሮ ያለዉን እስከ ሰኔ 2018ዓ.ም በድረስ የድርጅታችን የፋይናንስ እንቅስቃሴ በዉጪ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል።
ስለሆነም ስራዉን ለመስራት መወዳደር የምትፈልጉ
1. የንግድ ፍቃድ ምስክር ወረቀት
2. የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት
3. የግብር ከፋይ ምዝገባ ወረቀት
4. የታደሰ የሙያ ፍቃድ ምስክር ወረቀት
5. የዘመኑን ግብር የከፈለበት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
6. ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
7. የጨረታ መወዳደሪያ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል
8. በተመሳሳይ ተቋም ዉስጥ በቂ የስራ ልምድ ያለው
9. በቀጣይ ለ3 ዓመት ኮንትራት መፈረም የሚችል፡፡
ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 ቀናት በታሽገ ፖስታ ለስራዉ የምታስከፍሉትን የገንዘብ መጠን በመጥቀስ ከታች በተገለጸዉ አድራሻ በመምቅረብ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
አድራሻ፡- ጦር ሀይሎች ከመስጊዱ ጀርባ ማር ሕንጻ ፊት ለፊት ባለው 3ኛ ፎቅ
ስልክ ቁጥር 0911 06 16 79 / 0965 11 19 73
[email protected] / [email protected]
ነፃነት የጥበቃና ጽዳት አገልግሎት አክሲዮን ማህበር
Tender details
- Deadline: 2026-04-16
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 ቀናት
- Bid opening: 2026-04-16 17:00
- Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: ነፃነት ጥበቃና ፅዳት አገልግሎት አክሲዮን ማህበር
- Published on: Addis Zemen (Apr 07, 2026)
- Posted at: 2026-04-07T09:38:08.000Z