በማዕ/ኢ/ክ/መ/ የጠ/ል/ወ/ፋ/ጽ/ቤት ያገለገሉ(የተወገዱ) የተለያዩ ዓይነት ተሽከርካሪዎች፣ ጄኔሬተር፣ የውሃ ፓንፕ እና የማር መጭመቂያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
ያገለገሉ(የተወጋዱ) የተለያዩ ዓይነት ተሽከርካሪዎች
ጄኔሬተር፣ የውሃ ፓንፕ እና የማር መጭመቂያ በግልጽ ጨረታ
ለመሸጥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
በማዕ/ኢ/ክ/መ/ የጠ/ል/ወ/ፋ/ጽ/ቤት የተለያዩ ዓይነት ተሽከርካሪዎችና ጄኔሬተሮች (የውሃ ፓንፕ) የማር መጭመቂያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
- ተጫራቾች ለዚህ ጨረታ ተብሎ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከ30/7/2018 ዓ.ም እስከ 16/8/2018 ዓ.ም ባሉት 15 የሥራ ቀናት ውስጥ ከጠ/ል/ወ/ፋ/ጽ/ቤት ከቢሮ ቁጥር 10 የማይመለስ 200 (ሁለት መቶ) ብር በመክፈል መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ተሽከርካሪና ዕቃ ለመሸጥ የተቀመጠውን የጨረታ መነሻ ዋጋ 20 በመቶ (20%) እና ሌሎች እቃዎችን ካቀረቡት ዋጋ አስር ፐርሰንት (10%) በባንከ የተረጋገጠ ሲፒኦ ከጨረታ ሰነዱ ጋር በማያያዝ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት በጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል።
- ተጫራቾች ከ30/7/2018 ዓ.ም እስከ 16/8/2018 ዓ.ም ባሉት ቀናቶች የሚሸጡትን ተሽከርካሪዎች ለማየት ኮፈን ተከፍቶ ስለሚቆይ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 4፡00 ሰዓት ባለው ጊዜ ውስጥ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ሙያተኛ ይዞ ማየት ይቻላል።
- ተጫራቾች ከጨረታ ሰነድ ጋር በተያያዘ በዋጋ ማቅረቢያ ቅፅ ብቻ ተጫራቾች የሚገዙበት የዕቃ ዓይነት እና ሞዴሎችንና ሠሌዳ ቁጥሮችን የሞሉትን ዋጋ፣ ስማቸው፣ አድራሻቸውን፣ የቤት ቁጥርና የስልክ ቁጥራቸውን በግልጽ በመፈረም ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ከጨረታ መዝጊያ ሰዓት በኋላ የሚደርስ የጨረታ ሰነዶች ተቀባይነት የለውም፡፡
- ጨረታው በ 16/8/2018 ዓ.ም በ4፡30 ሰዓት ታሽጎ በዚያን ቀን በ5፡00 ሰዓት ተጫራቾች ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉበትን ገንዘብ አጠቃላይ ከከፈሉ በኋላ ተሽከርካሪውን እና ሌላ ዕቃዎችን በ15 ቀናት ውስጥ የማንሳት ግዴታ አለባቸው፡፡
- ለተሽከርካሪ የስም ማዞሪያ ወጭዎች እና ሌሎች ዕቃዎችን ከቦታ ለማንሳት የሚያስፈልገውን ማንኛውንም ወጪ በሙሉ በገዥዎች ይሸፈናል።
ማሳሰቢያ፦ መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፈል የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው፡፡
ስልክ ቁጥር፡- 09-16-29-18 45
የጠምባሮ ልዩ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-04-24
- Bid closing time: 10:30
- Bid opening: 2026-04-24 11:00
- Region: Central Ethiopia
- Publishing entity: Central Ethiopia state Government tembaro Special woreda finance office
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published: Apr 08, 2026
- Posted at: 2026-04-08T08:18:42.000Z
Documents
Categories
Vehicle and Machinery SaleSales, Disposals and ForeclosureVehicle and Machinery ForeclosureGeneratorsEnergy, Power and ElectricityPumps, Motors and CompressorsElectrical, Electromechanical and ElectronicsIndustrial Machinery Provision and InstallationOther SalesDisposal SaleMachinery and EquipmentAgriculture and FarmingAmharic2merkatoCentral Ethiopia state Government tembaro Special woreda finance officeCentral Ethiopia
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.