አክሽን ፎር ዴቬሎፕመንት /ACTION FOR DEVELOPMENT/ የቀን ማስተካከያ ማድረግ ይፈልጋል

Description

የቀን ማስተካከያ

እሁድ፣ መጋቢት 27 ቀን 2018 ዓ.ም በሪፖርተር እና አዲስ ዘመን ጋዜጣዎች ባወጣነዉ ያገለገሉ ተሸከርካሪዎች፣ ሞተር ሳይክሎችና የተለያዩ ንብረቶች ሽያጭ ጨረታ (AFDAO-30/2026) ላይ የጨረታዉ መዝጊያ ቀኖች በስህተት መጋቢት 13 እና 14፣ 2018 ዓ.ም ተብሎ የተጠቀሰዉ ሚያዚያ 13 እና 14፣ 2018 ዓ.ም መሆኑን እንገልፃለን።

አክሽን ፎር ዴቨሎፕመንት

ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ

https://tender.2merkato.com/tenders/69d36f6a0a538a2993000001 


Tender details

  • Deadline: 2026-04-22
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-04-22 10:30
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Action for Development (AFD)
  • Published: Apr 08, 2026
  • Posted at: 2026-04-08T13:03:10.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders