ሲዳማ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ሲዳማ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሠረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል/።
በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋውን 1/4 (አንድ አራተኛ) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲ.ፒ.ኦ በሲዳማ ባንክ (አ.ማ) ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው ለመሳተፍ ይችላሉ።
- ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች አሸናፊ መሆኑ በጽሁፍ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ አጠቃሎ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል:: በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ የማያደርግ የጨረታ አሸናፊ ያስያዘው ሲፒኦ ወይም ቼክ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል:: በተጨማሪም ንብረቱ በድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚፈጠረው ልዩነት ይጠየቃል።
- በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ ይመለስላቸዋል።
- ተበዳሪው/መያዣ ሰጪው በሐራጁ ቀንና ሰዓት በቦታው መገኘት ይችላሉ። ነገር ግን ባይገኙ ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል።
- ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች ንብረቱን በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች ግብር፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ፤ የስም ማዛወሪያ እና ማናቸውም ከጨረታው ጋር በተገናኘ መንግስት የሚጠይቀው ክፍያ ይከፍላል። ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል። ሌላ ውዝፍ ዕዳ ካለ ከባንኩ ዕዳ የሚተርፍ ገንዘብ ሲኖር ባንኩ የሚከፍል ይሆናል።
- ተሽከርካሪውን በሥራ ሰዓት በአካል መመልከት ይቻላል።
- በባንኩ ብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መሠረት መስፈርቱን ለሚያሟሉ የጨረታው ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢዎች ባንኩ ከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል።
- የጨረታው ቦታ ሀዋሳ ከተማ በሚገኘው በባንኩ ሕንጻ 6ኛ ፎቅ የሕግ ክርክርና ፎርክሎዤር ዲቪዥን ይሆናል።
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 046 221 8625 / 011 470 6408 በመደወል መጠየቅ ይቻላል።
ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
|
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
የተሽከርካሪው መግለጫ |
የጨረታ መነሻ ዋጋ |
ጨረታው የሚካሄድበት ቀን |
የምዝገባ ሰዓት |
የጨረታ ሰዓት |
ጨረታው የወጣው |
|||||
|
የተሽከርካሪው ዓይነት |
ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ |
ስሌዳ ቁጥር |
የተሰራበት ዘመን |
ሻንሲ ቁጥር |
ሞተር ቁጥር |
|||||||
|
አቶ አለማየሁ ወንጫኖ ወሼ |
ተበዳሪው |
ቶዮታ ሃይሉክስ ደብል ገቢና |
በሲዳማ ባንክ አ.ማ ሀዋሳ ዲስትሪክት ግቢ ውስጥ |
AA-03- B46358 |
2022 G.C |
MR0BA8 CD0N0238927 |
1GD- 5156358 |
13,379,850.00 |
ሚያዝያ 19 ቀን 2018 ዓ.ም |
3:00-4:00 |
4:00-5:00 |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
Tender details
- Deadline: 2026-04-27
- Bid closing time: 11:00
- Bid opening: 2026-04-27 11:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Sidama Bank S.C.
- Buyer address: Head Office, Mekwor Plaza 3rd floor, Sierra Leone Avenue, in front of Global Hotel
- Bid bond: 25%
- Published: Apr 08, 2026
- Posted at: 2026-04-08T13:24:50.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.