ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ በዋስትና የተያዘ መኪና ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Description

በድርድር የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ መኪና ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል።

.

የተበዳሪው ስም

የዋ ስም

ብድር የወሰዱበት ቅርንጫፍ

የሚሸጠው ንብረት

የተሸከርካሪው የሚገኝበት አድረሻ

የተሸከር ይነት

የተሸከርካሪው መለያ

የጨረታው

የጨረታ ሽያጭ ቀን

ሰዓት

 

በረከት አብ ደመላሽ

ቴዎድሮስ ፋዬ

ሾላ ቅርንጫፍ

መኪና

ሳሪስ ብራይት ገራዥ

መኪና

የታርጋ ቁጥር 3- 47948 አአ የሻንሲ ቁጥር KNAJC52182A04 6315 የሞተር ቁጥር D4CB-6R23136 ሞዴል ቁጥር SORENTO የተሰራበት ዘመን 2002

        -

18/08/2018

4:00

1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል።

2. አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መከፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።

3 መኪናው ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ሾላ ቅርንጫፍ አማካኝነት ጽ/ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉት የስራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል።

4. በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል።

5. ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮች 0911 352 333 / 0913 558 198 መደወል ይችላሉ።

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ


Tender details

  • Deadline: 2026-04-26
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-04-26 10:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Vision Fund Micro Finance PLC
  • Bid bond: 25%
  • Published: Apr 09, 2026
  • Posted at: 2026-04-09T09:35:54.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders