በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የአዳማ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽህፈት ቤት በከተማው መስተዳድር ስር ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች /Power saving/ ባትሪ፣ ድሮን፤ የዲኮሬሽን ሥራ ጨረታ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የአዳማ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በከተማው መስተዳድር ስር ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች፡-
1. በድጋሚ የወጣ ጨረታ ለአዳማ ብሮድካስቲንግ ሰርቪስ አገልግሎት የሚውሉ /Power saving/ ባትሪ
2. በአዳማ ከተማ ለኮሙኒኬሽን ቢሮ አገልግሎት የሚውል ድሮን ፤ የዲኮሬሽን ሥራ ጨረታ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ፡-
1. ተጫራቾች በዘርፋ ሕጋዊ የንግድ ሥራ ፍቃድ ያለው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉና፣ የዘመኑን ግብር ከፍሎ ማጠናቀቁንና ጨረታ ላይ እንዲሳተፍ የሚል ማስረጃ ከሀገር ውስጥ ገቢ ባለሥልጣን ጽ/ቤት ማቅረብ አለበት።
2. የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
3. ተጫራቾች ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 500.00 (አምስት መቶ ብር) በጽ/ቤቱ ስም ሲንቄ ባንክ በሂሳብ ቁጥር 1054551161211 ላይ ገቢ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት በጽ/ቤቱ የግዢ የሥራ ሂደት ቢሮ ድረስ በመቅረብ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
4. የግብር ከፋይ መሰያ ቁጥር (TIN No.) የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
5. በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡና የምስክር ወረቀት ያላቸው።
6. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የተጠቀሰውን ማስረጃዎች ኦሪጅናልና ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
7. ተጫራቾች በሚያቀርቡት የጨረታ ዋጋ ለእያንዳንዱ ጨረታ ማስከበሪያ CPO ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺ ብር) ሲሆን ለጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ በተደራጁ የትኛውንም የዋስትና ደብዳቤ የማንቀበል መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን።
8. ጨረታው የሚከፈተው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት በ16ኛው ቀን የሥራ ቀን ከሆነ በ4:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው ቀን በ4:30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም በአዳማ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ሶስተኛ ፎቅ ግዢ ክፍል ውስጥ ይከፈታል፡፡ ዕለቱ በዓል ወይም መ/ቤቱ ዝግ ከሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን በተጠቀሰው ሰዓት ጨረታው ይከፈታል።
9. የጨረታው አሸናፊ ዕቃዎቹን እስከ አዳማ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት መጋዘን ድረስ በራሱ ወጪ አጓጉዘው ማቅረብ አለባቸው።
10. የጨረታው አሸናፊ በጨረታ መመሪያ በተሰጠው መሰረት የጨረታ አሸናፊነቱ በውስጥ ማስታወቂያና በስልክ እንደተገለፀ በ10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ አስፈላጊውን የጨረታ ውል ከአዳማ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ጋር መፈራረም አለበት፣ ይህ ባይፈፀም የጨረታ አሸናፊነቱን በመሰረዝ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ገቢ ይሆናል።
11. ማንኛውም ተጫራች ለውድድር የሚቀርበው ቫት ተጠቃሚ ሲሆን ፣ 7.5 % በከፍያ ጊዜ የሚቀነስ ይሆናል።
12. መሥሪያ ቤቱ ከሚያደርገው የግዢ ውል 20% መጨመር ወይም መቀነስ የሚችል መሆኑን ተጫራቹ መገንዘብ አለበት።
13. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0912 292 036 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የአዳማ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-04-27
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ በ16ኛው ቀን የሥራ ቀን ከሆነ በ4:00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-04-27 10:30
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ በ16ኛው ቀን የሥራ ቀን ከሆነ በ4:30 ሰዓት
- Region: Oromia
- Publishing entity: Adama City Administration FEDB
- Bid bond: 50,000.00 ብር ለእያንዳንዱ
- Bid document price: 500.00 ብር ለእያንዳንዱ ሰነድ
- Published: Apr 09, 2026
- Posted at: 2026-04-09T10:48:56.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.