External audit and assurance

የኢትዮጵያ ሥነ ሕይወት ባለሞያዎች ማህበር የ2025 በጀት ዓመት ሂሳቡን በውጪ ኦዲተሮች ማሰራት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ሥነ ሕይወት ባለሞያዎች ማህበር የ2025 በጀት ዓመት ሂሳቡን በውጪ ኦዲተሮች ማሰራት ይፈልጋል። በመሆኑም የታደሰ የስራ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ ተወዳዳሪዎች በጨረታ መሳተፍ የሚችሉ ሲሆን ይህንኑ የሚያስረዳ ማስረጃ ማያያዝ ይጠበቅባቸዋል። በተጨማሪም ተጫራቾች ውል ከተፈረመበት ቀን ጀምሮ ሥራውን መጀመር የሚችሉ ሲሆን ሥራውን ለማጠናቀቅ የሚወስድባቸው ጊዜ በመግለፅ የሚሰሩበትን ጠቅላላ ዋጋ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። የቀረበው ዋጋ የተጨማሪ እሴት ታክስን እንዳካተተ ተደርጎ ይቆጠራል። በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልግ የሂሳብ ባለሞያ ተጫራች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት /10/ አስር ተከታታይ የሥራ ቀናት ጨረታውን ማስገባት ይኖርባቸዋል።

አድራሻ፡- የተፈጥሮና ኮምፒቲሽናል ሳይንስ ኮሌጅ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ

ስልክ ቁጥር፡- 0921398625

ኢሜይል [email protected]

የኢትዮጵያ ሥነ ሕይወት ባለሞያዎች ማህበር


Tender details

  • Deadline: 2026-04-22
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት /10/ አስር ተከታታይ የሥራ ቀናት
  • Bid opening: 2026-04-22 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት አልተገለጸም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ethiopian Biology Professionals Association
  • Published on: Addis Zemen (Apr 11, 2026)
  • Posted at: 2026-04-11T08:02:26.000Z
← Back to all tenders