በአ.ብ.ክ.መ በደቡብ ወሎ ዞን በአልብኮ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት የግ/ንብ/አስ/ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት ለአልብኮ ወረዳ ጤና ጽህፈት ቤት ለማህበረሰብ ጤና መድኃኒት ቤት አገልግሎት የሚሆን የተፈበረኩ ብረታ ብረቶች በበጀት አመቱ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 05/2018

በአ.ብ.ክ.መ በደቡብ ወሎ ዞን በአልብኮ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት የግ/ንብ/አስ/ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት ለአልብኮ ወረዳ ጤና ጽ/ቤት ለማህበረሰብ ጤና መድኃኒት ቤት አገልግሎት የሚሆን የተፈበረኩ ብረታ ብረቶች በበጀት አመቱ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል።

ስለዚህ ተጫራቾች፡-

1. የዘመኑን የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያለውና ግብር የከፈለ።

2. የሚወዳደሩት ጠቅላላ ዋጋ ከብር 200000 (ሁለት መቶ ሺህ) እና ከዚያ በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ የሆነ ማስረጃ የምስክር ወረቀት የሚችል/የምትችል።

3. የስራ ዘርፍ ፈቃድ ያለው/ያላት።

4. ውድድሩ በድምር ውጤት/ሎት ነው።

5. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻው ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።

6. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ዋጋውን በመሙላት ኦርጅናሉንና ኮፒውን በጥንቃቄ በታሸገ ኤንቨሎፕ /ፖስታ/ ከጨረታ ማስከበሪያው ዋስትና የጠቅላላ ዋጋውን 2% በጥሬ ገንዘብ ወይም ከባንከ በተረጋገጠ ሲፒኦ ከጨረታ ሰነዱ ጋር በማያያዝ ማቅረብ የሚችል።

7. የጨረታ ሰነዱን አልብኮ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ዋ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 09 ድረስ በመገኘት ለእያንዳንዱ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ መግዛት ይችላሉ።

8. የጨረታ ሰነዱ በአየር ላይ የሚቆይበት ጊዜ ይህንን ማስታወቂያ የያዘው ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ለ15 ቀን በአየር ላይ በመቆየት በ16ተኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 የጨረታ ሣጥኑ ታሽጎ ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ላይ ይከፈታል። ይህ ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።

9. ጨረታ ጸንቶ የሚይቆየው ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ለ40 ተከታታይ ቀን ይቆያል።

10. የጨረታ ሰነድ የሚከፈተው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአልብኮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው ባይገኙም ይከፈታል።

11. በወጣው የጨረታ ሰነድ ላይ ጥያቄ፣ ማብራሪያ ወይም ቅሬታ ካለ በህጉና በአዋጁ መሰረት አል/ወ/ ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 19/11 በጽሁፍ ወይም በስልክ መጠየቅ ይቻላል

12. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 033 215 0032

በአ.ብ.ክ.በደቡብ ወሎ ዞን በአልብኮ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-04-27
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ይህንን ማስታወቂያ የያዘው ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ለ15 ቀን በአየር ላይ በመቆየት በ16ተኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-04-27 12:00
  • Bid opening (note): ይህንን ማስታወቂያ የያዘው ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ለ15 ቀን በአየር ላይ በመቆየት በ16ተኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Albeko Woreda FEDB
  • Bid bond: 2%
  • Bid document price: 200.00 (ሁለት መቶ ብር) ለእያንዳንዱ
  • Published: Apr 11, 2026
  • Posted at: 2026-04-11T08:05:41.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders