የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ጎንደር መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለ2017 እና 2018 የበጀት አመት ለሰራተኞቹ ማቅረብ የሚገባውን ቱታ፣ ጋዎን፣ ልዩ ልዩ ዓይነት ጫማዎችና የመፀዳጃ ቤት ወረቀት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የግዥ መለያ ቁጥር GN-024/2018 እና G-025/2018

የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ጎንደር መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለ2017 እና 2018 የበጀት አመት ለሰራተኞቹ ማቅረብ የሚገባውን ቱታ፣ ጋዎን፣ ልዩ ልዩ ዓይነት ጫማዎችና የመፀዳጃ ቤት ወረቀት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም በዘርፉ የተመዘገብ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና በጨረታ ለመሳተፍ የሚያበቃ የታክስ ክሊራንስ የሚያቀርቡ በመንግስት ግዥ ኤጀንሲ በአቅራቢነት የተመዘገቡ እና ከዚህ በፊት በነበሩ ጨረታዎች የመልካም ስራ አፈፃፀም ማስረጃዎችን የሚያቀርቡ በጨረታው መሳተፍ የሚችሉ ሲሆን የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 1000 በመክፈል የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ዋናው መ/ቤት እቃ ግዥና አቅርቦት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ወይንም የአስተዳደሩ ጎንደር ዲስትሪክት ቢሮ ቁጥር 8 በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ።

ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ላሉት 20 ቀናት ክፍት ሆኖ የሚቆይ ሲሆን ከ20ኛው ቀን ቀጥሎ ባለው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡15 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው ቀን 4፡30 ላይ በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ዋናው መ/ቤት የስብሰባ አዳራሽ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል

ከላይ የተመለከቱት ሁለቱ የግዥ መለያዎች የተለያዩ ግዥዎች በመሆናቸው ለየብቻ መቅረብ ይገባቸዋል።

የጨረታ ሰነዱ ከሚጠይቀው ሥነ ሥርዓት ውጭ ተዘጋጅተው የሚቀርቡ የጨረታ ፖስታዎች ውድቅ ሊደረጉ ስለሚችሉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በጥሞና እንዲረዱ እናሳስባለን።

መስሪያ ቤታችን ጨረታውን በማንኛውም ጊዜ እና ሁኔታ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የመረጃ ስልክ ቁጥር 09 11 66 49 88 መደወል ይቻላል።

የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ጎንደር መንገድ ጥገና ዲስትሪክት


Tender details

  • Deadline: 2026-05-02
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ከ20ኛው ቀን ቀጥሎ ባለው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡15 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-05-02 12:00
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ከ20ኛው ቀን ቀጥሎ ባለው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Ethiopian Roads Administration Gonder Road Maintenance District
  • Bid document price: 1000.00 /አንድ ሺህ ብር/
  • Published: Apr 10, 2026
  • Posted at: 2026-04-11T08:51:07.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders